top of page


ነሐሴ 8፣2015 - የኢንሹራንስ ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነው
በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ አገልግሎት ገበያ በአብዛኛው የሞተር ነው፡፡ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ብዛት 18 ቢደርስም ዘርፉ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነው፡፡ ለኢንሹራንስ ያለው ግንዛቤም...
Aug 14, 20231 min read


ነሐሴ 8፣2015 - ጉዳያችን;- ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችን
በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ወጣቶችና ቴክኖሎጂን በተመለከተ...
Aug 14, 20231 min read


ነሐሴ 5፣2015 - ኢትዮጵያ የወጪ ምርት ጥራት መቆጣጠሪያ ግዙፍ ማዕከል መገንባቷ ተሰምቷል
ኢትዮጵያ ለውጪ ገበያ ከምትልከው ወጪ ምርት ዋነኞቹ ገዢዎቿ ጎረቤቷ ናቸው ተባለ፡፡ የወጪ ምርት ጥራት መቆጣጠሪያ ግዙፍ ማዕከል መገንባቷ ተሰምቷል፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Aug 11, 20231 min read


ነሐሴ 4፣2015 - ላለፉት 20 ዓመታት የድርጅቱ አባል ለመሆን ስትደራደር ቆይታለች
ኢትዮጵያ በ3 ዓመት ጊዜ ውስጥ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን በሚያስችላት ደረጃ ላይ ደርሳለች ተባለ። ላለፉት 20 ዓመታት የድርጅቱ አባል ለመሆን ስትደራደር ቆይታለች። ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Aug 10, 20231 min read


ነሐሴ 4፣2015 - ቤህነን ሊቀ መንበሩን ''ከሀላፊነት አባርሬአለሁ'' ሲል ሊቀመንበሩ በበኩላቸው ''እኔ ስራዬ ላይ ነኝ'' ብለዋል
የቤኒሻንጉል ህዝብ ነፃነት ንቅናቄ /ቤህነን/ ሊቀ መንበሩን ከሀላፊነት አባርሬአለሁ ቢልም፤ ሊቀመንበሩ በበኩላቸው እኔ ስራዬ ላይ ነኝ ህግ የጣሱ ሰዎችን አግጃለሁ ብለዋል፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Aug 10, 20231 min read


ነሐሴ 3፣2015 - የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የበዙ ችግሮች እየገጠሟቸው እንደሆነ ተናገሩ
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ያሉባቸውን ችግሮች በመስማትና በመሰነድ የሚመለከታቸውም ተቋማት መላ እንዲያፈላልጉላቸው ያለመ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁን የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Aug 9, 20231 min read


ነሐሴ 3፣2015 - ሀገራዊ ምክክሩን የሚያደናቅፉ ግጭቶች በቅድሚያ እልባት እንዲያገኙ እየተሰራ ነው ተባለ
በቅርቡ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀውን ሀገራዊ ምክክር በታሰበው ጊዜ ለማካሄድ እያደናቀፉ ያሉና እዚህም እዚያም የሚነሱ ግጭቶች በቅድሚያ እልባት እንዲያገኙ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን...
Aug 9, 20231 min read


ነሐሴ 1፣2015 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከአለም ባንክ ግሩፕ አባል ተጨማሪ ገንዘብ አገኘ
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ለሚሰራው ለኔትወርክ ማስፋፊያና የፋይናንስ አገልግሎት ስራ ከአለም ባንክ ግሩፕ አባል ተጨማሪ ገንዘብ አገኘ፡፡ የአለም ባንክ ግሩፕ አባሉ ተቋም በሳፋሪኮም ስብስብ ውስጥ የቦርድ አባልነት...
Aug 7, 20231 min read


ነሐሴ 1፣2015 - አፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ሀሳብን በእግሩ ለማቆም እየደከመች ነው
አፍሪካ ለምታስበው ውህደት ያግዛሉ ያለቻቸውን ስራዎች እየከወነች ነው፡፡ ከፖለቲካዊ ውህደቱ በፊት የህዝብ ለህዝብ የንግድና ምጣኔ ሐብታዊ ግንኙነትን ማሳደግ የታሰበውን ለማሳካት ወሳኝ እንዲሆንም በባለሙያዎች ይነሳል፡፡...
Aug 7, 20231 min read


ሐምሌ 28፣2015 - ምርቶቹን የሚጠቀሙ የሴቶች ቁጥር 25 በመቶ ብቻ መሆናቸው ጥናት አሳይቷል
በኢትዮጵያ የሴት ልጅ የተፈጥሮ ዑደት የሆነው የወር አበባ ከነውር መቆጠሩ አሁንም አልቀረም። በተለይ ትምህርት ባልተስፋፋበት፣ ሴቶች ዕድሜያቸው ለአካለ መጠን ሳይደርሱ ለጋብቻ በሚታጩበት የገጠሩ ማኅበረሰብ ውስጥ የወር...
Aug 4, 20231 min read


ሐምሌ 27፣2015 - በአፋር ክልል የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷል
በአፋር ክልል የሚገኙ ግድብና ወንዞች በቂ የዝናብ ውሀን ስለያዙ ከዚህ በኋላ ውሀ ከገባ በክልሉ የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷል፡፡ አደጋውን ለመቀነስ ለምሰራው የመከላከል ስራም ሳይረፍድ አሁኑኑ...
Aug 3, 20231 min read


ሐምሌ 27፣2015 - የተሟላ የሰነድ አለመገኘት ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን ህግ ፊት ለማቅረብ እንቅፋት ሆኗል ተባለ
ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር በሕገ-ወጥ ደላሎች እና በሰዎች ንግድ ላይ በተሰማሩ ግለሰቦች እየተጧጧፈ መሆኑ ይነገራል፡፡ ይሁንና ወንጀለኞቹን ህግ ፊት ለማቅረብ የተሟላ የሰነድና የሰዎች ምስክር አለመገኘት ፍትህ እንዳይገኝ...
Aug 3, 20231 min read


ፈጠራዎች እንደታሰበው ለምን ችግር ፈቺ ሲሆኑ አይታይም?
ኑሮን፣ ስራን ያቀላሉ ተብለው የሚሰሩ ፈጠራዎች የአንድ ሰሞን ጉዳይ ሆነው ሲቀሩ ይታያል፡፡ ፈጠራዎቹ እንደታሰበው ለምን ችግር ፈቺ ሲሆኑ አይታይም? ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Aug 2, 20231 min read


ሐምሌ 26፣2015 - የህገ-ወጥ ደረሰኝ መብዛት የግብር አሰባሰቡን እየረበሸው ነው ተባለ
በተለይ አስመጪና ላኪዎች እንዲሁም በግንባታ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ህገ-ወጥ ደረሰኝ እንደሚጠቀሙ ተነግሯል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 2, 20231 min read


ሐምሌ 25፣2015 - ኢትዮጵያ ለእርሻ ምቹ የሆነ መሬት እንደያዘች ቢነገርላትም በምግብ ራሷን ያልቻለችው ለምን ይሆን?
ኢትዮጵያ ለእርሻ ምቹ የሆነ ለም መሬት መያዟ በውሃ ሀብቷም ከቀዳሚዎቹ የአፍሪካ ሀገራት መካከል መሆኗ ይነገርላታል፡፡ ነገር ግን በምግብ ራሷን መቻል፤ ዜጎቿን አጥግባ ማሳዳር ህልም እንደሆነባት ነው፡፡ የጎደለው...
Aug 1, 20231 min read


ሐምሌ 25፣2015 - ''ያለው የሰላም መደፍረስ፤ ካለኝ የሰው ሀይል በላይ በስራ እንድወጠር አድርጎኛል'' ኢሰመኮ
በተለያዩ አካባቢዎች ያለው የሰላም መደፍረስ፤ ካለኝ የተመጠነ በጀት እና የሰው ሀይል በላይ በስራ እንድወጠር አድርጎኛል ሲል ኢሰመኮ ተናገረ፡፡ በየአካባቢው ያለው ግጭት የዜጎችን የሰብአዊ መብት አያያዝም የከፋ...
Aug 1, 20231 min read


ሐምሌ 25፣2015 - የሎሬት መላኩ ወረደ (ዶ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈፀማል
የኢትዮጵያን የዘረመል /ጂን/ ባንክ ያቋቋሙትና በዘረመል ጥናትና ምርምራቸው የሚታወቁት ሎሬት መላኩ ወረደ (ዶ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈፀማል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣...
Aug 1, 20231 min read


ሐምሌ 24፣2015 - በባለስልጣናት አሻጥር የ500 ሚሊየን ብር ኢንቨስትመንት ወደመብኝ የሚሉ ኢንቨስተር
ኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱና ለሀገርም እድገት የድርሻቸውን እንዲወጡ ለውጭና የሃገር ቤት ባለሀብቶች ጥሪ ታደርጋለች፡፡ በሌላ በኩል ከፍተኛ ብድርም ከባንክ ወስደው ሥራ ከጀመሩ በኋላ ነገሩ...
Jul 31, 20231 min read


ሐምሌ 21፣2015 - የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ከደለል ስጋት ነፃ ነው ማለት ይቻላል?
ለመስኖም ይሁን ለኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ የሚገነቡ ግድቦች ከደለል ስጋት ነፃ እንዲሆኑ የመሬት አጠቃቀም ፕላን ስራ ላይ ከማዋል፤ ግድቡን ከሚገነቡት ባለፈ የተለያዩ የሙያ ባለቤቶችንም ማሳተፍ እንደሚያሻ ይመከራል፡፡...
Jul 28, 20231 min read


ሐምሌ 20፣2015 - የአፍሪካ ሴቶች ሰላም እና ደህንነት ኢንስቲትዩት ተመሰረተ
ጦርነት ወይንም ግጭት እንዳይከሰት ከተከሰተም በማደራደሩ እና ሰላም ግንባታ ሴቶች ሚናቸውን እንዲጫወቱ ማብቃት ላይ ይሰራል የተባለ ተቋም ተመስርቷል፡፡ ተቋሙ የአፍሪካ ሴቶች ሰላም እና ደህንነት ኢንስቲትዩት የሚባል...
Jul 27, 20231 min read


ሐምሌ 20፣2015 - ሩሲያ ለኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የምትሰጠውን ነጻ የትምህርት ዕድል በ3 እጥፍ አሳድጌአለሁ አለች
ለ2ኛው የሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ሴንትፒተርስበርግ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡ በውይይታቸውም የአገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት እና...
Jul 27, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








