top of page
ታህሳስ 17፣ 2015- ምጣኔ ሐብት - ሲሚንቶና ኢኮኖሚ
ምጣኔ ሐብት ሲሚንቶና ኢኮኖሚ! ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 26, 20221 min read
ታህሳስ 17፣ 2015- ጉዳያችን - ቴክኖሎጂና ወጣትነት
ጉዳያችን ቴክኖሎጂና ወጣትነት፡፡ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት አቶ ደጁ እልፍነህ ናቸው፡፡ ወጣቶችና ቴክኖሎጂን የተመለከቱ መፅሐፍትን በማዘጋጀት ስራ ላይ ተሰማርተዋል፡፡ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 26, 20221 min read
ታህሳስ 17፣ 2015- በመንግስት ባለቤትነት በተያዘ አንድ ማተሚያ ቤት ብቻ አገልግሎት ለማግኘት የተገደደው የህትመት ሚድያ በህትመት ውድነት ሲፈተን ቆይቷል
በመንግስት ባለቤትነት በተያዘ አንድ ማተሚያ ቤት ብቻ አገልግሎት ለማግኘት የተገደደው የህትመት ሚድያ በህትመት ውድነት ሲፈተን ቆይቷል፡፡ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት ግን የህትመት ዋጋው ከ400 በመቶ እጥፍ በላይ...
Dec 26, 20221 min read
ታህሳስ 14፣ 2015- የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በአባል ሀገራቱ መሀከል በሚኖረው የኢኮኖሚና የፖለቲካ ፍልሰት ምክንያት በየሀገራቱ
የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በአባል ሀገራቱ መሀከል በሚኖረው የኢኮኖሚና የፖለቲካ ፍልሰት ምክንያት በየሀገራቱ ውስጥ የሚደርሰን የስደተኞች ተፅዕኖን ለመከላከል ባለፉት አምስት ዓመታት...
Dec 24, 20221 min read
ታህሳስ 14፣ 2015- ለ3 ተከታታይ ዓመታት መጣል የነበረበት ዝናብ ባለመዝነቡ በድርቅ ስጋት ስር የኖሩት የአብርቶ አደር አካባቢዎች ዘንድሮም በተመሳሳይ ስጋ
ለ3 ተከታታይ ዓመታት መጣል የነበረበት ዝናብ ባለመዝነቡ በድርቅ ስጋት ስር የኖሩት የአብርቶ አደር አካባቢዎች ዘንድሮም በተመሳሳይ ስጋት ስር መሆናቸው ይነገራል፡፡ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ትንበያ ምን...
Dec 24, 20221 min read
ታህሳስ 14፣ 2015- የአፍሪካ የውሃ ማማ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት፣ በመባል ለዘመናት ስትጠራ የኖረችው ኢትዮጵያ እውነት በተባለችው መጠን የውሃ
,, የአፍሪካ የውሃ ማማ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት፣ በመባል ለዘመናት ስትጠራ የኖረችው ኢትዮጵያ እውነት በተባለችው መጠን የውሃ ባለፀጋ ነችን? ወይንስ የሌላትን አላት ብለው ጎረቤቶቿ በሰጧት ትርክት ስትጠራ...
Dec 24, 20221 min read


ታህሳስ 14፣ 2015- ኢትዮጵያ የአለም አቀፍ የብዝሃ ሕይወት ማዕቀፍ አንዲፀድቅ ማድረጓ ተሰማ
ኢትዮጵያ የአለም አቀፍ የብዝሃ ሕይወት ማዕቀፍ አንዲፀድቅ ማድረጓ ተሰማ፡፡ ይህን ያደረገችው በቅርቡ በግብፅ ሻርማ ኤል ሼክ ከተማ በተካሄደው የአለም አቀፍ የአየር ለውጥ ጉባኤ ነው፡፡ በጉባኤው ላይ ኢትዮጵያ በብዙሀ...
Dec 23, 20221 min read
ታህሳስ 14፣2015 ያለፉት ሁለት ዓመታት መንግስት የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን እና ባለሃብቶችን ይበልጥ ማበረታታት እንዳለበት የተረዳባቸው ነበሩ ተባለ
ያለፉት ሁለት ዓመታት መንግስት የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን እና ባለሃብቶችን ይበልጥ ማበረታታት እንዳለበት የተረዳባቸው ነበሩ ተባለ። ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡና ከ600 ለሚልቁ ዜጎች የስራ ዕድል...
Dec 23, 20221 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- ከፍለው መታከም ለማይችሉ ከፍተኛ የልብ ህመም የገጠማቸው ህፃናትና ታዳጊዎች ነፃ ህክምና እየተሰጠ ነው
ከፍለው መታከም ለማይችሉ ከፍተኛ የልብ ህመም የገጠማቸው ህፃናትና ታዳጊዎች ነፃ ህክምና እየተሰጠ ነው፡፡ ከፍተኛ የልብ ስፔሻሊስቶቹ ሞያችን የገና ስጦታችን ብለዋል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የሚገጥሟትን ፈተናዎች ሁሉ የምታልፈው በህግ እና በህግ አግባብ ብቻ ነው ሲል የፓርትሪያር
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የሚገጥሟትን ፈተናዎች ሁሉ የምታልፈው በህግ እና በህግ አግባብ ብቻ ነው ሲል የፓርትሪያርኩ ፅ/ቤት ተናገረ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- በኢትዮጵያ የክፍያ ሥርዓት እንዲሳተፉ የሚፈቀድላቸው የውጪ ድርጅቶች የኢንቨስትመንት ከለላ ክፍያ እንዲከፍሉ ይጠበቅባቸዋል ተባለ
በኢትዮጵያ የክፍያ ሥርዓት እንዲሳተፉ የሚፈቀድላቸው የውጪ ድርጅቶች የኢንቨስትመንት ከለላ ክፍያ እንዲከፍሉ ይጠበቅባቸዋል ተባለ፡፡ የብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት አዋጅ በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀደቀ፡፡ ትዕግስት...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽቤት በደቡብ ክልል ስር በሚገኙ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ለሚደረገው ህዝበ ውሳኔ የመራጮች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት በደቡብ ክልል ስር በሚገኙ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ለሚደረገው ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ መጀመሩን ተናገረ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- በተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯል
በተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯል፡፡ በጎዳና ላይ ያሉ ህፃናትና ሴቶች ግን ቁጥራቸው ሲቀንስ አይታይም፡፡ ይህ የሆነው ዜጎችን ከጎዳና ላይ ካነሱ በኋላ በዘላቂነት ማቋቋም...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- የገበያ መረጃ
የገበያ መረጃ ለገበያ የቀረቡ የችግኝ ዓይነቶችና ዋጋቸው ምን ይመስላል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ሱዳን የቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ማሰቡን ተናገረ
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ሱዳን የቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ማሰቡን ተናገረ፡፡ የኩባንያው ሃላፊዎች በጁባ ተገኝተው ከሀገሪቱ ቴሌኮም ሃላፊዎች ጋር መምከራቸው ተሰምቷል፡፡ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- ዘንድሮ በአገር አቀፍ ደረጃ በ1.3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የማከናወን ዕቅድ እንዳለ ተነገረ
ታህሳስ 12፣ 2015 ዘንድሮ በአገር አቀፍ ደረጃ በ1.3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የማከናወን ዕቅድ እንዳለ ተነገረ። በመጀመሪያው ዙር በበጋ ሰንዴ እንዲሸፈን ከታሰበው 1 ሚሊየን ሄክታር...
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር የ30 ዓመት መሪ እቅዱን በቅርቡ ይፋ አድርጓል
የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር የ30 ዓመት መሪ እቅዱን በቅርቡ ይፋ አድርጓል፡፡ ከዝርዝር እቅድ ውስጥ የአየር በረራ (የአቪኤሽኑን) ዘርፍ እቅድ ተመልክተናል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015-የመሬት ይዞታና ምዝገባ ኤጀንሲ ከህዳር ወር አገልግሎቴ ከእቅዴ በላይ ገቢ አገኘሁ አለ
የመሬት ይዞታና ምዝገባ ኤጀንሲ ከህዳር ወር አገልግሎቴ ከእቅዴ በላይ ገቢ አገኘሁ አለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- የፌዴራል ሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ሃብት ያስመዘገቡ የመንግሥት ተሿሚዎችንና ሠራተኞችን መረጃ ይፋ እንዲያርግ የኢትዮጵያ ሕዝብ
የፌዴራል ሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ሃብት ያስመዘገቡ የመንግሥት ተሿሚዎችንና ሠራተኞችን መረጃ ይፋ እንዲያርግ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ መጠየቁ ይታወሳል። የሀብት ምዝገባ መረጃን ለጠያቂ እንሰጣለን ከማለት...
Dec 21, 20221 min read


ታህሳስ 12፣ 2015- የአውስትራሊያው የቀንጢቻ ማዕድን ኩባንያ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው ተባለ
በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የማዕድን ምርትና ማውጣት ስራ ፈቃድ ወስዶ የሚሰራው የአውስትራሊያው የቀንጢቻ ማዕድን ኩባንያ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው ተባለ፡፡ የአውስትራሊያው ማይኒንግ ኤንድ ኢነርጂ የተባለው...
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- በተለይ በኢንዱስትሪ፣ በፋብሪካዎቿ ትታወቅ የነበረችው የአቃቂ ከተማ አሁን በቀደመ ዝናዋ ላይ አይደለችም
በተለይ በኢንዱስትሪ፣ በፋብሪካዎቿ ትታወቅ የነበረችው የአቃቂ ከተማ አሁን በቀደመ ዝናዋ ላይ አይደለችም፡፡ ከተማዋ ያለበትን የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ችግሮች ለመፍታት የከተማዋ ተወላጆች መላ እንምታ ብለው...
Dec 21, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








