top of page


ህዳር 28፣2017 - በአካል ጉዳተኞች ዙሪያ የሚሰሩ ድርጅቶች የሰሯቸውን ስራዎችና ውጤቶቻቸው ለሌሎች ይፋ ማድረግ እንዳለባቸው ተነገረ
በአካል ጉዳተኞች ዙሪያ የሚሰሩ ድርጅቶች የሰሯቸውን ስራዎችና ውጤቶቻቸው ለሌሎች ይፋ ማድረግ እንዳለባቸው ተነገረ። ይህም ጅርድቶቹ አንዱ ከሌላኛው በመማር እና ተሞክሮ በመውሰድ ይበልጥ ውጤት ያለው ስራ እንዲሰራ...
Dec 9, 20241 min read


ህዳር 28፣2017 - ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ በ2016 በጀት ዓመት 1.24 ቢሊዮን ብር የአረቦን ገቢ ማግኘቱን ተናገረ።
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ በ2016 በጀት ዓመት 1.24 ቢሊዮን ብር የአረቦን ገቢ ማግኘቱን ተናገረ። ከግብር በፊት 462.1 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስረድቷል። ኩባንያው በ2016 በጀት አመት ያገኘው የአረቦን ገቢ ...
Dec 9, 20241 min read


ህዳር 27፣2017 - በአፍሪካ የመጀመሪያው የኢትዮ ቻይና የፊልምና ቴሌቭዥን ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው ተባለ።
ይህ ፌስቲቫል ከፊታችን ታህሳስ 11 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 14 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ራስ መኮንን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን አዘጋጁም ጎፋ ኢንተርቴመንት ከ ውጪ ጉዳይ ሚንስቴር፣ ከባህልና ስፖርት...
Dec 6, 20241 min read


ህዳር 27፣2017 - ''የጥራት መንደር'' የተገነባው ለገበያ የሚቀርቡ ምርቶች ጥራትና ደህንነት ለመቆጣጠርና ለማስጠበቅ መሆኑን ተጠቆመ፡፡
ይህንን የሰማነው የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ያዘጋጀው አውደ ርዕይ በከተፈተበት ጊዜ ነው፡፡ ከድርጅቱ የጥራት እውቅና የተሰጣቸው ምርቶች ብቻ የቀረቡበት አውደ ርዕይን የከፈቱት የንግድና ቃጠናዊ ትስስር...
Dec 6, 20241 min read


ህዳር 27፣2017 - በሀገር ቤት ለሚመረቱ የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ምርቶች አስገዳጅ የጥራት ደረጃ እንዲቀመጥ ተጠየቀ።
በሀገር ውስጥ ያለውን የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ ምርቶች ፍላጎት ለማሟላት በተለይ በጨርቅ የሚሰሩ የንፅህና መጠበቂያዎች ጤናን የማይጎዱና ለአጠቃቀምም የተመቹ እንዲሆኑ ለማድረግ የተቀመጠ ደረጃ ቢኖርም አስገዳጅ...
Dec 6, 20241 min read


ህዳር 26፣2017 - የህዳሴ ግድብ 4 ተርባይኖች 1,550 ሜጋ ዋት ሃይል እያመነጩ መሆኑን ተነገረ
የህዳሴ ግድብ 4 ተርባይኖች 1,550 ሜጋ ዋት ሃይል እያመነጩ መሆኑን ግድቡ ማስባበሪያ ፕሮጄክት ጽ/ቤት ተናገረ፡፡ ጽህፈት ቤቱ ለሸገር ራዲዮ በላከው መግለጫ እስካሁን ኃይል እያመነጩ ካሉት የግድቡ አራት ተርባይኖች...
Dec 5, 20241 min read


ህዳር 26፣2017 - ዘምዘም ባንክ ከሳንቲም ፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽንስ ጋር አብሮ ለመስራት ተስማማ
ዘምዘም ባንክ ከሳንቲም ፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽንስ ጋር አብሮ ለመስራት ተስማማ። ስምምነቱን የባንኩና የሳንቲምፔይ ሃላፊዎች በዛሬው እለት ተፈራርመውታል፡፡ ስምምነቱ የዘምዘም ባንክ ደንበኞች ለሚፈፅሙት ግብይት እና...
Dec 5, 20241 min read


ህዳር 26፣2017 - በእርግዝና ወቅት የፎሊክ አሲድ እጥረት ህፃናት የነርቭ ዘንግ ክፍተት እና የጭንቅላት ላይ ውሃ ችግር ያጋጥማቸዋል
እናቶች በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥማቸው የፎሊክ አሲድ(Folic Acid) እጥረት ምክንያት የሚወልዷቸው ህፃናት የነርቭ ዘንግ ክፍተት እና የጭንቅላት ላይ ውሃ ችግር ያጋጥማቸዋል፡፡ ይህን በሚመለከት ሸገር ሬዲዮ ባለሙያ...
Dec 5, 20241 min read


ህዳር 26፣2017 - አዲስ የመሰረታዊ መድኃኒት መዘርዝር መሰናዳቱ ተነገረ
በኢትዮጵያ አሁን ካለው የጤና ሥርአዓትና የበሽታ መከላከል ስራዎች ጋር የተጣጣመነ የመድኃኒት አቅርቦት እንዲኖር አዲስ የመሰረታዊ መድኃኒት መዘርዝር መሰናዳቱ ተነገረ። በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣንና ሌሎች...
Dec 5, 20241 min read


ህዳር 26፣2017 - ህጋዊ መሆኑን ያረጋገጠው የአባይ ውሃ የትብብር ማዕቀፍ (CFA) ለአንዳንድ ሀገራት አዲስ ፍላጎትን የጫረ ይመስላል ተባለ
ካለፈው መስከረም ወር ጀምሮ ህጋዊ መሆኑን ያረጋገጠው የአባይ ውሃ የትብብር ማዕቀፍ (CFA) ለአንዳንድ ሀገራት አዲስ ፍላጎትን የጫረ ይመስላል ተባለ፡፡ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው...
Dec 5, 20241 min read


ህዳር 26፣2017 - ጅቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ፤ 94 ስደተኞችን በአውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን ተናገረ
ጅቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ፤ 94 ስደተኞችን በአውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን ተናገረ፡፡ ስደተኞቹ እንዲመለሱ የተደረገው በጀቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ጋር በመተባበር ...
Dec 5, 20241 min read


ህዳር 25፣2017 - የአፋር እና የሶማሌ ክልሎች የአስረኛ ልውውጥ ማድረጋቸው ተሰማ
በአፋር እና በሶማሌ ክልል መካከል ለበርካታ ዓመታት በተደጋጋሚ ሲደረጉ የነበሩ ጦርነቶች እና ግጭቶች በሰላም ስምምነት መፈታቱን ተከትሎ ከሁለቱም ክልሎች በኩል በጦርነት እና በግጭት ዙርያ ተይዘው የነበሩ የእስረኞች...
Dec 4, 20241 min read


ህዳር 25፣2017 - በኢትዮጵያ በካፒታል ገበያ የሙዓለ ነዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪ የመጀመሪያው የሀገር ቤት የግል ድርጅትፈቃድ ማግኘቱ ተሰማ
በኢትዮጵያ በካፒታል ገበያ የሙዓለ ነዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪ የመጀመሪያው የሀገር ቤት የግል ድርጅት ‘’አይ ካፒታል ኢንስቲትዩት’’ ፈቃድ ማግኘቱ ተሰማ፡፡ አይ ካፒታል ኢንስቲትዩት በየዓመቱ በፋይናንስና አካባቢው...
Dec 4, 20241 min read


ህዳር 25፣2017 - ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ ግጭቶች መቶ በመቶ መቆም የለባቸውም ሲል የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ
ኮሚሽኑ ይህን የተናገረው በዛሬው እለት ከፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አጀንዳዎቹን በተቀበለበት ወቅት ነው፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዕያ የተጀመረውን ምክክር ለማካሄድ ግጭት 100 በመቶ...
Dec 4, 20241 min read


ህዳር 25፣2017 - በአዲስ አበባ ከዚህ ቀደም በዲጂታል መላ ያልተመዘገቡ የነዋሪነት መታወቂያ፣ ያገባ፣ ያላገባ አገልግሎቶችን የሲስተም ችግር በማጋጠሙ በአብዛኛው መሰጠት ማቆማቸው ተሰማ
በአዲስ አበባ ከዚህ ቀደም በዲጂታል መላ ያልተመዘገቡ የነዋሪነት መታወቂያ፣ ያገባ፣ ያላገባ አገልግሎቶችን የሲስተም ችግር በማጋጠሙ በአብዛኛው መሰጠት ማቆማቸው ተሰማ፡፡ አገልግሎቶቹ የቆሙት፤ ተመዝጋቢዎች መዝግቦ አሻራ...
Dec 4, 20241 min read


ህዳር 25፣2017 - በአፍሪካ ሶስት ግዙፍ የቴሌኮም ኦፕሬተሮችን ያገናኘ ስምምነት መደረጉ ተሰምቷል።
በአፍሪካ ሶስት ግዙፍ የቴሌኮም ኦፕሬተሮችን ያገናኘ ስምምነት መደረጉ ተሰምቷል። ስምምነቱ በባህር ውስጥ በተዘረጉ የፋይበር ኬብሎች ላይ በተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎችና ግጭቶች ምክንያት ለሚደርሱ የአገልግሎት...
Dec 4, 20241 min read


ህዳር 25፣20171.5 - ሚሊዮን ብር ጉቦ ጠይቋል የተባለ ተጠርጣሪ የመንግስት ሰራተኛ፤ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ
1.5 ሚሊዮን ብር ጉቦ ጠይቋል የተባለ ተጠርጣሪ የመንግስት ሰራተኛ፤ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ። ጉቦ ጠይቋል የተባለው የመንግስት ሰራተኛ፤ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅንጫፍ ጽህፈት...
Dec 4, 20241 min read


ህዳር 24፣2017 - በኢትዮጵያ በየዓመቱ 94,000 ሄክታር ደን ይጨፈጨፋል
የኢትዮጵያ ደን ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኝ የሚያስችል ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ደን ልማት ተናገረ፡፡ ይህ እውቅና ከተሳካ ከደን ምርቷ ለውጪ ገበያ የምታቀርባቸው ምርቶች በገበያ ላይ ተፈላጊነታቸው እንደሚጨምር...
Dec 3, 20241 min read


ህዳር 24፣2017 - ፖሊሲ ወጥቶለት ከፀደቀ ስምንት ወራት የሞላው የሽግግር ፍትህ ስራው ከምን ደረሰ?
የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ በሚኒስትሮቸ ምክር ቤት ከፀደቀ ስምንት ወራት ሞላው፡፡ በኢትዮጵያ ባለፉት 30 ዓመታት ለተፈፀሙ እና አሁን እየተፈፀሙ ላሉ የጦርነት፣ የግድያ፣ የማፈናቀል እና ሌሎች በደሎች አጥፊዎችን በህግ ፊት...
Dec 3, 20241 min read


ህዳር 24፣2017 - ''በክልሎች ያሉ ህገ-ወጥ ኬላዎች የዋጋ ንረቱ ላይ ተጽዕኖ እያሳደሩ ነው'' የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
በኢትዮጵያ በኑሮ ውድነቱ ጎዳና ወጥተው “ልጆቼን የማበላቸሁ አጣው የሚሉ አዛውንቶች እና ራበኝ የሚሉ አንጀት የሚበሉ ህጻናትን” በከተማችን ቁጥራቸው እየጨመረ መሆኑን እንደታዘቡ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት...
Dec 3, 20241 min read


ህዳር 24፣2017 - የቀድሞ ተዋጊዎች መልሶ ለማቋቋም የተጀመረውን ስራ በእቅዱ መሰረት ለመጨረስ የተሃድሶ ኮሚሽን የቅበላ አቅሙን ጨምሯል ተባለ
የቀድሞ ተዋጊዎች መልሶ ለማቋቋም በትግራይ የተጀመረውን ስራ በእቅዱ መሰረት ለመጨረስ የብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን የቅበላ አቅሙን ጨምሯል ተባለ፡፡ ለ #ፕሪቶሪያው አንቀፅ 8 ስምምነትን መሰረት በማድረግ የብሔራዊ ተሀድሶ...
Dec 3, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

