top of page


መጋቢት 8 2017 - በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ በሚደርስ ስርቆት አጥፊዎችን በመቅጣት ረገድ ክፍተት መኖሩ ተሰማ
በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ በሚደርስ ስርቆት ከፍተኛ ሀብት እየባከነ ቢሆንም አጥፊዎችን በመቅጣት ረገድ ክፍተት መኖሩ ተሰማ፡፡ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀም #ስርቆት ካለፉት ዓመታት አንፃር እየቀነሰ...
Mar 17, 20252 min read


ጥር 27፣2017 - ህጋዊ አይደለም በሚል በፍርድ ቤት የተሻረውና የቤትና ቦታ ግብር በጊዜ ክፍሉ ሲል የገቢዎች ቢሮ አሳሰበ፡፡
ህጋዊ አይደለም በሚል በፍርድ ቤት የተሻረውና በተለምዶ የጣራና ግድግዳ እየተባለ የሚጠራውን የቤትና ቦታ ግብር ያለቅጣትና ወለድ በጊዜ ክፍሉ ሲል አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አሳሰበ፡፡ በአዲስ አበባ ፋይናንስ ቢሮ...
Feb 4, 20251 min read


ሐምሌ 3፣ 2016 የሸጎሌ የቁም እንስሳት ገበያ ከቦታው አንዲነሳ በፍርድ ቤት የመጨረሻ ውሳኔ ተሰጠ፡፡
የሸጎሌ የቁም እንስሳት ገበያ ከቦታው አንዲነሳ በፍርድ ቤት የመጨረሻ ውሳኔ ተሰጠ፡፡ በመኖሪያ መንደር አካባቢ የተገነባውና በሚፈጥረው የአካባቢ ብክለት ነዋሪዎች ሲያማርሩበት የቆየው የገበያ ማዕከሉ ከዚህ ቀደምም...
Jul 10, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
