top of page


የፔሩ ፓርላማ ጆሴ ማሪያ ባልካዛርን የሀገሪቱ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሰየመ።
የካቲት 13/2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች #ፔሩ የፔሩ ፓርላማ ጆሴ ማሪያ ባልካዛርን የሀገሪቱ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሰየመ። ፓርላማው ቀደም ብሎ ለአራት ወራት በተጠባባቂ ፕሬዝዳነትነት ያገለገሉትን ጆሴ ጄሪ በሙስና ምክንያት ከስልጣን ማንሳቱ ይታወሳል። አሁን የተመረጡት ፕሬዝዳንት ጆሴ ማሪያ ባልካዛር የፓርላማው አባል እንደሆኑ ተነግሯል በአስር ዓመት ውስጥ በፔሩ ስምንት ፕሬዝዳንቶች መፈራረቃቸውን ሮይተርስ ጽፏል። ሀገሪቱ ሚያዝያ ወር ላይ ፕሬዝደንቷን እና የፓርላማ አባላትን ምርጫ ለማካሄድ ቀጠሮ ይዛለች። #ብሪታንያ የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር በዲኤጎ ጋርሺያ የአየር ሃይል ሰፈር ዙሪያ የደረሱት ስምምነት ትልቅ ስህተት ያለበት ነው ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተቹ። ዲኤጎ ጋርሺያ
Feb 203 min read


መጋቢት 12፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
የደቡብ ሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር በምርጫው ጉዳይ ባለ ድርሻ አካላት አደራዳሪዎች ባሉበት ልንመክርበት ይገባል አሉ፡፡ ከ6 አመታት በፊት የተደረሰው 2ኛው አጠቃላይ የሰላም ስምምነት በአገሪቱ ምርጫ...
Mar 21, 20242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
