top of page


የኢራን አዲሱ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ ሞጅታባ ሐሚኒ አሜሪካ እና እስራኤልን ሳናንበረክክ የተኩስ አቁም አናደርግም ማለታቸው ተሰማ፡፡
መጋቢት 10/2018 - አለም ዓቀፍ ወሬዎች #ኢራን የኢራን አዲሱ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ ሞጅታባ ሐሚኒ አሜሪካ እና እስራኤልን ሳናንበረክክ የተኩስ አቁም አናደርግም ማለታቸው ተሰማ፡፡ ሞጅታባ ሐሚኒ ምንም ዓይነት የተኩስ አቁም አናደርግም ያሉት የመጀመሪያቸው በሆነ ፖሊሲ ነክ ምክክር በመሩበት አጋጣሚ እንደሆነ በስም ያልተጠቀሱ የኢራን ሹም መናገራቸውን ሬውተርስ ፅፏል፡፡ በአሜሪካ እና በእስራኤል ላይ የኢራን አፀፋ ከባድ እና የከፋ ይሆናል ሲሉ ሞጅታባ ዝተዋል ተብሏል፡፡ አዲሱ የኢራን ጠቅላይ መሪ አሜሪካ እና እስራኤልን ገና የእምብርክክ እናስኬዳቸዋለን ማለታቸውን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሹም ተናግረዋል፡፡ የሞጅታባ ሐሚኒ ጠንከር ያለ አስተያየት የተሰነዘረው በውጥረት ማርገቢያ ጉዳይ ለቀረበላቸው ሀሳብ እንደሆነ ተጠቅሷል፡፡ በኢራን የጠቅላይ መሪነቱ ሹመት
Mar 192 min read


መስከረም 6 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ስፔን የስፔኑ ጠቅላይ ሚኒስተር ፔድሮ ሳንቼዝ እስራኤል በጋዛ በምታካሂደው የጦር ዘመቻ ተቃውሟቸውን እያበረቱት ነው ተባለ፡፡ ፔድሮ ሳንቼዝ እስራኤል የጋዛ ዘመቻዋን እንድታቆም ለማስገደድ ከማንኛውም አለም አቀፋዊ...
Sep 16, 20252 min read


ጳጉሜ 5 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰየሙ፡፡ በማክሮን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሾሙት ሰቤስቲያን ሌኮርኑ እንደሆኑ AFP ፅፏል፡፡ ሌኮርኑ በጠቅላይ ሚኒስትርነት እስከተሾሙ ድረስ...
Sep 10, 20253 min read


ጥር 9/2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካ መንግስት በሱዳን ወታደራዊ መንግስት እና በአገሪቱ የጦር መሪ ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ላይ ማዕቀብ ጣለባቸው፡፡ የአሜሪካ መንግስት በአል ቡርሃን ላይ ማዕቀብ የጣለባቸው ከፍተኛ ሰብአዊ...
Jan 17, 20252 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

