top of page
የሐምሌ 23 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ግብፅ በግብፅ የሜዴትራኒያን የባህር ዳርቻ የነበረ የአሜሪካ የጋዝ ማጠራቀሚያ መርከብ በድሮን ተመታ ተባለ፡፡ ሁለት የደህንነት ምንጮች መርከቡ በድሮን እንደተመታ አረጋግጠውልኛል ሲል ሬውተርስ ፅፏል፡፡ መርከቡ በድሮን እንደተመታ በእሳት መያያዙ ታውቋል፡፡ ቃጠሎው ወደ ሌላ መርከብም ተጋብቶ ነበር ተብሏል፡፡ ኋላ ግን ቃጠሎው በቁጥጥር ስር መዋሉ ተጠቅሷል፡፡ በእሳት ተያይዘው የነበሩት መርከቦች ባህረኞች አንዳችም ጉዳት ሳይገጥማቸው እንዲወጡ ተደርጓል ተብሏል፡፡ ለጥቃቱ ሀላፊው እኔ ነኝ ያለ ወገን እንደሌለ መረጃው አስታውሷል፡፡ #ኢራቅ በኢራቅ ካታኢብ ሔዝቦላህ የተሰኘው ታጣቂ ቡድን መንግስት የአገሪቱን ሉአላዊነት ሊያስከብር ይገባል አለ፡፡ ቡድኑ ለመንግስት ያቀረበው ጥያቄ በማስጠንቀቂያ ጭምር የታጀበ እንደሆነ አልጀዚራ ፅፏል፡፡ የቡድኑ ማስጠንቀቂያ የተ
2 hours ago2 min read


ሐምሌ 10 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የቆዩትን ዴኒስ ሺማይሐልን የመከላከያ ሚኒስትር አደረጓቸው፡፡ ዜሌንስኪ ቀደም ብለው የኢኮኖሚ ሚኒስትር የነበሩትን ዩሊያ ሲቪሪዴንኮን...
Jul 17, 20252 min read


የህዳር 13፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለአገሪቱ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግነት ታጭተው የነበሩት ማት ጋኤትዝ ሀላፊነቱን መረከብ ይቅርብኝ አሉ፡፡ ስማቸው ከእጩዎች ዝርዝር እንዲወጣላቸው መጠየቃቸውን ቢቢሲ...
Nov 22, 20242 min read


ጥር 27፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናምቢያ ናንጎሎ ምቡምባ የናምቢያ አዲሱ ፕሬዘዳንት በመሆን ቃለ መሐላ መፈፀማቸው ተሰማ፡፡ ናንጎሎ ምቡምባ የናምቢያ ርዕሰ ብሔር በመሆን ቃለ መሐላ የፈፀሙት የፕሬዘዳንት ሐሔ ጊንጎብን ዜና እረፍት ካረዱ ከሰዓታት...
Feb 5, 20242 min read


ታህሳስ 5፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቀይ_ባህር የአሜሪካ ጦር ማዕከላዊ እዝ የቀይ ባህር እና የየመን ባህረ ሰላጤን በጥንቃቄ እየተከታተልኩት ነው አለ፡፡ የየመንን ሰሜናዊ ክፍል የሚያስተዳድሩት ሁቲዎች ከእስራኤል ጋር አንዳች ግንኙነት አላቸው ባሏቸው...
Dec 15, 20232 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
