top of page


ሜታ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሆኑ የአውስትራሊያ አዳጊ ወጣቶችን ገፆቹን እንዳይጠቀሙ አደረጋቸው፡፡
ጥር 5/2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች #አውስትራሊያ የእነ ፌስ ቡክ እና ኢኒስታግራም የማህበራዊ ድረ ገፆች እናት ኩባንያ (ሜታ) ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሆኑ የአውስትራሊያ አዳጊ ወጣቶችን ገፆቹን እንዳይጠቀሙ አደረጋቸው፡፡ ክልከላው በአውስትራሊያ ስራ ላይ የዋለውን ህግ መሰረት ያደረገ መሆኑን ABC ፅፏል፡፡ አዲሱ የአውስትራሊያ ህግ እድሜያቸው ከ16 አመታት በታች የሆነ አዳጊ ወጣቶች በጭራሸ የማህበራዊ ትስስር ገፆችን እንዳይገለገሉ የሚከለክል ነው፡፡ አዳጊ ወጣቶች ክልከላውን ተላልፈው የማህበራዊ ትስስር ገፆቹን ሲገለገሉ ከተገኙ አገልግሎት አቅራቢያ ኩባንያዎች የገንዘብ ቅጣት እንዲቆነደዱ ያደርጋል፡፡ አዳጊ ወጣቶችን የማህበራዊ ትስስር ገፆችን እንዳይገለገሉ በማድረግ አውስትራሊያ ቀዳሚዋ አገር ሆናለች፡፡ #ሶማሊያ የሶማሊያ ፌዴራላዊ መንግስት ከተባበ
Jan 132 min read


መስከረም 26 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጋዛ ሰላም ለማውረድ ከምን ጊዜውም የተሻለ እድል አለ ማለታቸው ተሰማ፡፡ የትራምፕ አስተያየት የተሰማው የእስራኤል እና የሐማስ ተደራዳሪዎች በግብፅ ሻርም ኤል ሼክ...
Oct 7, 20252 min read


ህዳር 20፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሞሪታንያ የሞሪታንያው ፕሬዘዳንት ሞሐመድ ኤልድ ጋዙአኒ በሀገሪቱ ብሔራዊ መግባባትን ለማስፈን ያለመ ምክክር እንዲጀመር እየተዘጋጀሁ ነው አሉ፡፡ ፕሬዘዳንቱ ብሔራዊ ምክክር ለመጀመር መታሰቡን ያበሰሩት የአገሪቱን 64ኛ...
Nov 29, 20242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








