top of page


መጋቢት 28/2018 - ዓለም አቀፍ ወሬዎች
#ፍልስጤም የፍልስጤማውያኑ የጦር እና የፖለቲካ ድርጅት (ሐማስ) የእስራኤል ጦር በጋዛ የሚፈፀመውን ጥቃት አቁሞ ጠቅልሎ ካልወጣ በስተቀር በጭራሽ ትጥቅ አልፈታም አለ፡፡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዛ ሰርጥ የወደፊት ሰላም ቀደም ሲል ያቀረቡት ባለ 20 ነጥቦች የሰላም እቅድ ሐማስ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንዲፈታ የሚጠይቅ መሆኑን ሬውተርስ አስታውሷል፡፡ የሐማስ የበላዮች በዚህ ጉዳይ ትናንት ከአደራዳሪዎቹ ጋር መመካከራቸው ተሰምቷል፡፡ ይሄን ተከትሎም የሀማስ ወታደራዊ ክንፍ ቃል አቀባይ አቡ ኦባይዳ የእስራኤል ጦር ከመንፈቅ በፊት በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት የጋዛ ሰርጥን ለቅቆ ካልወጣ በስተቀር በጭራሽ ትጥቅ አንፈታም ብለዋል፡፡ በጋዛ የወደፊት ዘላቂ ስለማለቱ የሐማስ ትጥቅ መፍታት ነገር በጣሙን አስቸጋሪው ጉዳይ እንደሆነ ይነገራል
4 hours ago2 min read


ሐምሌ 15 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ዩክሬይን_እና_ሩሲያ ዩክሬይን እና ሩሲያ ወደ ሰላም ንግገራቸው ሊመለሱ ነው፡፡ ሁለቱ አገሮች ወደ ሰላም ንግግራቸው እንደሚመለሱ የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ መናገራቸውን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የሰላም ንግግሩ...
Jul 22, 20252 min read


የካቲት 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዛምቢያ የዛምቢያው ፕሬዘዳንት ሐኪይንዴ ሒቺሌማ አገሪቱን በገጠማት ከባድ ድርቅ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ ማወጃቸው ተሰማ፡፡ ፕሬዘዳንቱ አገሪቱ ካሏት 116 ወረዳዎች በ84ቱ ከባድ ድርቅ ማጋጠሙን እንደተናገሩ ቢቢሲ...
Mar 1, 20242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

