top of page


በመምህርነት ሞያ ለሚሰለጥኑ ሁሉም መምህራን የምልክት ቋንቋ፣ የብሬል ማንበብና መጻፍ እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ትምህርትን እንዲሰለጥኑ የሚያስገድድ ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ፡፡
ህዳር 5 2018 በመምህርነት ሞያ ለሚሰለጥኑ ሁሉም መምህራን የምልክት ቋንቋ፣ የብሬል ማንበብና መጻፍ እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ትምህርትን እንዲሰለጥኑ የሚያስገድድ ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀው ይኸው መመሪያ የልዩ ፍላጎት ( #አካቶ ) ትምህርት ማስፈጸሚያ መመሪያ ይሰኛል፡፡ በዚህ ባለ 25 ገጽ ረቂቅ መመሪያ መሰረት ትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጠው የትኩረት መስክና የስልጠና ፕሮግራም ድልድልን መሰረት ያደረገ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ የምልክት ቋንቋ፣ የንግግር ወጌሻ እና የፊዚዮቴራፒ ስልጠና እንደሚሰጥ ተደንግጓል፡፡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን በተመለከተ ደግሞ በመምህርነት ሞያ ለሚሰለጥኑ ሁሉም መምህራን የምልክት ቋንቋ፣ የብሬል ማንበብና መጻፍ እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ትምህርት ማስተዋወቂያ
Nov 142 min read


ሐምሌ 21 2017 - መምህራን በእንግሊዘኛ ትምህርት ፈተና ያመጡት ውጤት ደካማ ሆኖ መመዝገቡን ተነገረ
ለመጀመሪያ ጊዜ ትምህርት ሚኒስቴር በሰጠው የ2ኛ ደረጃ የመምህራን አቅም ማሻሻያ ስልጠና የተሳተፉ መምህራን በእንግሊዘኛ ትምህርት ፈተና ያመጡት ውጤት ደካማ ሆኖ መመዝገቡን ተነገረ፡፡ ባለፈው ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ...
Jul 281 min read


ታህሣስ 1፣2017 - በአዲስ አበባ የሚገኘው የደቡብ አፍሪካው ዩኒቨርሲቲ (UNISA) አስካሁን ካስመረቃቸው ተማሪዎቹ 330ዎቹ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚያስተምህሩ መምህራን ናቸው አለ
በአዲስ አበባ የሚገኘው የደቡብ አፍሪካው ዩኒቨርሲቲ (UNISA) አስካሁን አስተምሮ ካስመረቃቸው ተማሪዎቹ 330 የሚሆኑትበኢትዮጵያ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚያስተምህሩ መምህራን ናቸው አለ። #UNISA በኢትዮጵያ...
Dec 10, 20241 min read


ጥቅምት 11፣2017 - መብታቸው እንዲጠበቅላቸው በሚከራከሩ መምህራን ላይ እንግልት እና ማዋከብ ይደርስባቸዋል ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ተናገረ
መብታቸው እንዲጠበቅላቸው በሚከራከሩ መምህራን ላይ እንግልት እና ማዋከብ ይደርስባቸዋል ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ተናገረ፡፡ ይህ የተነገረው ማህበሩ 37ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባውን በአዳማ ከተማ...
Oct 21, 20241 min read


ነሐሴ 23፣2016 - ''በግጭት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ያስፈልገኛል'' የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል
በግጭት ምክንያት የወደሙ እስከ 200 የሚጠጉ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ያስፈልገኛል ሲል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተናገረ፡፡ እነዚህ #ትምህርት_ቤቶች ወደ ነበሩበት ለመመለስ ክልሉ...
Aug 29, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








