top of page


ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ ከምታገኘው ገቢ ግብርና በአማካይ ከሶስት ቢሊየን ዶላር በላይ የሚሆነውን እንደሚያመጣ ይነገራል።
መጋቢት 29/2018 ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ ከምታገኘው ገቢ ግብርና በአማካይ ከሶስት ቢሊየን ዶላር በላይ የሚሆነውን እንደሚያመጣ ይነገራል። መንግስት ደግሞ የዘርፉን ምርታማነት በማሳደግ ገቢውን ይበልጥ ከፍ ለማድረግ እየሰራሁ ነው ብሏል። ምርታማነትን ከማሳደግ ጎን ለጎን ጥራት ማረጋገጡም እኩል ትኩረት የሚሰጠው ነው የሚለው የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ወደ ውጪ የሚላኩትም ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡትም በጠንካራ የፍተሻ ስርአት ውስጥ እንደሚያልፉ ተናግሯል። ግብርና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ድርሻው ከፍ ያለ እንደሆነ ከግብርና ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ ያመለክታል። እንደ መረጃው ዘርፉ ለጥቅል ሀገራዊ ምርት ( #GDP ) 32 በመቶ ድርሻ ያበረክታል። ከአጠቃላይ የሀገሪቱ ህዝብም እስከ 75 በመቶ የሚሆነው በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋዋሪ በግብርና ተሰማርቶ የሚ
Apr 72 min read


ነሀሴ 6 2017 ''መንግስት ከዚህ በኋላ በጥድፊያ የሚጀመሩና በመሠረተ ድንጋይ ደረጃ የሚቀሩ ግንባታዎች እንዲኖሩ አይፈቅድም' ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
መንግስት ከዚህ በኋላ በጥድፊያ የሚጀመሩና በመሠረተ ድንጋይ ደረጃ የሚቀሩ ግንባታዎች እንዲኖሩ አይፈቅድም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ...
Aug 12, 20251 min read


የካቲት 14 2017 - የአየር ንብረት ለውጥ የኢትዮጵያን ዓመታዊ ጥቅል ምርትበ10 በመቶ እየቀነሰው መሆኑ ተነግሯል
የአየር ንብረት ለውጥ የኢትዮጵያን ዓመታዊ ጥቅል ምርት ( #GDP ) በ10 በመቶ እየቀነሰው መሆኑ ተነግሯል፡፡ በዚህ ሳቢያ በሚደርስ የምርታማነት መቀነስ በአማካኝ በየዓመቱ 3 ሚሊዮን የሚደርሱ ኢትዮጵያውን ለምግብ...
Feb 21, 20252 min read


ህዳር 11፣2017 - ኢትዮጵያ የ4.9 ቢሊዮን ዶላር የእዳ ሽግሽግ እንደተደረገላት የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተናገረ
ኢትዮጵያ ከነበረባት እዳ የ4.9 ቢሊዮን ዶላር የእዳ ሽግሽግ እንደተደረገላት የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተናገረ። በመንግስት የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ካሳካቸው ነገሮች መካከል አንዱ የእዳ ሽግሽግ መሆኑን...
Nov 20, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

