top of page


ነሐሴ 20፣2016 - ከአሜሪካ የመጡ ከ17 በላይ የልብ ህክምና ባለሞያዎች ነፃ የልብ ህክምና መስጠት ጀመሩ
ከአሜሪካ የመጡ ከ17 በላይ የልብ ህክምና ባለሞያዎች ነፃ የልብ ህክምና መስጠት ጀመሩ፡፡ ለሁለት ሳምንት የሚቆየው የህክምና ቡድኑ 70 የልብ ህሙማን ያክማል ተብሏል፡፡ ‘’ኸርት አታክ ኢትዮጵያ’’ የተሰኘው ግብረ...
Aug 26, 20241 min read


ነሐሴ 20፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ብራዚል የብራዚሏ ሳኦ ፓውሎ ግዛት በሰደድ እሳት እየተፈተነች ነው፡፡ ቃጠሎው እስከ ትናንት የሁለት ሰዎችን ሕይወት እንደቀጠፈ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ 30 ከተሞች በሰደድ እሳቱ መዛመት አደጋው ያሰጋቸዋል ተብለው ማስጠንቀቂያ...
Aug 26, 20241 min read


ነሐሴ 20፣2016 - ባለፈው ሳምንት በየመን የባህር ዳርቻ በደረሰው የጀልባ መገልበጥ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ
ማክሰኞ ነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ.ም 25 ኢትዮጵያውያን እና 2 የመናዊያንን አሳፍራ ከጅቡቲ የተነሳችው የስደተኞች ጀልባ ዱባብ አቅራቢያ ልዩ ስሙ ባኒ አል ሃካም አከባቢ ተገልብጣ መስጠሟን በየመን የዓለም አቀፉ...
Aug 26, 20241 min read


ነሐሴ 20፣2016 - የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተርባይኖች ስራ መጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናግረዋል
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተርባይኖች ስራ መጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናግረዋል። ስራ መጀመራቸውን የተነገረው እነዚህ ተርባይኖች ለግድቡ 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ናቸው። ሌሎቹ ዩኒቶች...
Aug 26, 20241 min read


ነሐሴ 18፣2016 - በድንበር አካባቢ በሚደረግ ነፃ ዝውውር ሳቢያ የሚተላለፉ በሽታዎች
በአፍሪካ የተለያዩ የድንበር አካባቢዎች በእንስሳት እና በሰዎች ነፃ ዝውውር ከሰው ወደ ሰው እንዲሁም ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፍ #በሽታን ለመከላከል በሚሰሩ ስራዎች ኢትዮጵያ በቀዳሚነት ተጠቃሽ ብትሆንም በእኩል...
Aug 24, 20241 min read


ነሐሴ 18፣2016 - ‘’ለ3 ዓመታት መፍትሔ ሚሰጠን አጣን’’ የጀሞ አንድ ሰፈረ ሰላም አካባቢ የጋራ መኖሪያ ነዋሪዎች
በላፍቶ ክፍለ ከተማ ጀሞ አንድ ሰፈረ ሰላም አካባቢ፤ በየምሽቱ ከአዲስ አበባ ጫፍ የሚመጣውና የሚከማቸው ቆሻሻ እንድንኖር አልፈቀደልንም ሲሉ ነዋሪዎች ያማርራሉ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በበኩሉ...
Aug 24, 20241 min read


ነሐሴ 18፣2016 - ህጻናትን ደፍሮ የሚገድል ሰው እንዴት ከማህበረሰቡ ሊወጣ ቻለ?
ክፉ ደጉን ያልለዩ ህጻናትን ደፍሮ የሚገድል ሰው እንዴት ከማህበረሰቡ ሊወጣ ቻለ? ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከህጻን እስከ አረጋዊ ደረስ ሴቶች በአሰቃቂ በሁኔታ ሲደፈሩ፣ ሲገደሉ ታይቷል፡፡ ከሃና ላለንጎ እሰከ ሄቨን ድረስ...
Aug 24, 20241 min read


ነሐሴ 18፣2016 - ባለፉት 6 ዓመታት 40 ቢሊዮን ችግኝ ተተክሏል ተባለ
ባለፉት 6 ዓመታት 40 ቢሊዮን ችግኝ ተተክሏል ተባለ፡፡ በ2011 በተጀመረው ችግኝ የመትከል እቅድ 40 ቢሊዮን ችግኝ መተከላቸው ተነግሯል፡፡ ከተተከሉት 40 ቢሊዮን ችግኞች ውስጥ ለውበት፣ ለደን ለምግብና ለመኖ...
Aug 24, 20241 min read


ነሐሴ 17፣2016 - በጅቡቲ ያለው ሙቀት ከፍተኛ በመሆኑ ከኢትዮጵያ ለጭነት የሚሄዱ አሽከርካሪዎች ለሞት ጭምር እየተዳረጉ መሆኑ ተነግሯል
በጅቡቲ ያለው ሙቀት ከፍተኛ በመሆኑ ከኢትዮጵያ ለጭነት የሚሄዱ አሽከርካሪዎች ለሞት ጭምር እየተዳረጉ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ባለፉት ሁለት ወራት ብቻም 5 የከባድ ጭነት መከና አሽከርካሪዎች፤ በመኪናቸው ውስጥ እና...
Aug 23, 20242 min read


ነሐሴ 17፣2016 - ባለፉት 2 ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ የህትመት ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ይነገራል
የዘርፉ ባለሞያዎችም በዚህ ምክንያት አንባቢ እንዳይጠፋ ስጋት አለ ከወዲሁ መላ ሊበጅለት ይገባል የሚል ተደጋጋሚ ስሞታ ሲያነሱ ይደመጣል፡፡ እንዲህ ያለው ጥያቄ መልስ ሳያገኝ ይባሱኑ መንግስት ከሰሞኑ በመፅሐፍት ላይ...
Aug 23, 20241 min read


ነሐሴ 17፣2016 - በትግራይ ክልል ለሚገኙ ወደ 200,000 የሚጠጉ የመንግስት ሰራተኞች እስካሁን የ17 ወር ውዝፍ ደመወዝ አልተከፈላቸውም ተባለ
በትግራይ ክልል ለሚገኙ ወደ 200,000 የሚጠጉ የመንግስት ሰራተኞች እስካሁን የ17 ወር ውዝፍ ደመወዝ አልተከፈላቸውም ተባለ፡፡ ይህን ያለው የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ነው፡፡ የጽህፈት...
Aug 23, 20241 min read


ነሐሴ 17፣2016 - በኮንሶ ዞን የሠገን ዙሪያ ወረዳ የታጠቁ ሀይሎች ሰሞኑን ባደረሱት ጥቃት 13 ሰዎች ገድለው ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ማውደማቸው ተሰማ፡፡
በኮንሶ ዞን የሠገን ዙሪያ ወረዳ የታጠቁ ሀይሎች ሰሞኑን ባደረሱት ጥቃት 13 ሰዎች ገድለው ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ማውደማቸው ተሰማ፡፡ በታጣቂዎቹ ጥቃት ህይወታቸውን ያጡት 8ቱ የፖሊስ አባላት...
Aug 23, 20241 min read


ነሐሴ 16፣2016 - በፕሪቶሪያው የሰለም ስምምነት የፌደራል መንግስት ለህውሃት ለመፈፀም የገባው ስምምነት ምንድነው?
የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ሕወሃት) በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት የቀድሞ ህጋዊ ሰውነቴ ይመለስልኝ ሲል፤ መንግስት በበኩሉ የሕወሃትን የህግ ሰውነት እና ምዝገባ ጉዳይ በስምምነቱ ውስጥ የወሰድኩት የተለየ...
Aug 22, 20241 min read


ነሐሴ 16፣2016 - ኢትዮጵያ በሴት ልጅ ግርዛትን እና ያለ እድሜ ጋብቻ ላይ ምን ስለሰራች ነው ይህንን እውቅና ያገኘችው?
ኢትዮጵያ የሴት ልጅ ግርዛትን እና ያለ እድሜ ጋብቻን በመከላከል በሐምሌ ወር በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ሥነ ሕዝብ ድርጅት እውቅና ማግኘቷ ይታወሳል፡፡ ኢትዮጵያ ከድርጅቱ ያገኘችው ይሄው እውቅናም ከአፍሪካ...
Aug 22, 20241 min read


ነሐሴ 16፣2016 - የስኳር መድሃኒት ጠፍቷል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሃሰት ነው በቂ የስኳር መድሃኒት አለ ሲል የኢዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ተናገረ
የስኳር መድሃኒት ጠፍቷል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሃሰት ነው በቂ የስኳር መድሃኒት አለ ሲል የኢዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ተናገረ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማህበራዊ ሚዲያን እንዲሁም ሌላውን መንገድ በመጠቀም...
Aug 22, 20241 min read


ነሐሴ 16፣2016 - በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው እና ያለምርጫ ቦርድ ፍቃድ ጉባኤ ያካሄደው ሕወሀት፤ ‘’ጊዜያዊ አስተዳደሩ በእኛ ተወካዮች መያዝ አለበት’’ አለ
በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል(ዶ/ር) የሚመራው እና ያለምርጫ ቦርድ ፍቃድ ጉባኤ ያካሄደው ሕወሀት፤ ‘’ጊዜያዊ አስተዳደሩ በእኛ ተወካዮች መያዝ አለበት’’ አለ፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ...
Aug 22, 20241 min read


ነሐሴ 15፣2016 - ወጋገን ባንክ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ቪዛ ካርድ አገልግሎት ጀመረ
ይህም ወደ ውጪ ሀገር ጉዞ ለሚያደርጉ የባንኩ ደንበኞች፣ የኤምባሲዎች እና የዓለም አቀፍ ድርጅት ሰራተኞች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳያስፈልጋቸው በየትኛውም የዓለም ክፍል ክፍያ መፈፀም የሚያስችላቸውን ነው...
Aug 21, 20241 min read


ነሐሴ 15፣2016 - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ህይወቷ ላለፈው ህፃን ሄቨን ወላጅ እናት የመኖሪያ ቤት መስጠቱን ተናገረ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ህይወቷ ላለፈው ህፃን ሄቨን ወላጅ እናት የመኖሪያ ቤት መስጠቱን ተናገረ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ የሄቨን እናትን...
Aug 21, 20241 min read


ነሐሴ 15፣2016 - በትግራይ ክልል ያሉ ፖለቲካዊ ልዩነቶች ለፀጥታ ችግር ስጋት እንዳይፈጥሩ እየተሰራ መሆኑን ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ
በትግራይ ክልል ያሉ ፖለቲካዊ ልዩነቶች ለፀጥታ ችግር ስጋት እንዳይፈጥሩ እየተሰራ መሆኑን ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደሩ #የሰላምና_ፀጥታ_ቢሮ ምክትል ፕሬዘዳንት የሆኑት ሌተናል...
Aug 21, 20241 min read


ነሐሴ 15፣2016 - አገልግሎት መስጠት ያቆሙ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶችን የመልሶ ግንባታ እያከናወንኩ ቢሆንም ፈተናዎች ይገጥሙኛል ሲል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ
በሰላም እጦትም ሆነ በስርቆት ምክንያት አገልግሎት መስጠት ያቆሙ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶችን የመልሶ ግንባታ እያከናወንኩ ቢሆንም ፈተናዎች ይገጥሙኛል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ፡፡ በተለያዩ...
Aug 21, 20242 min read


ነሐሴ 15፣2016 - በአውት ሶርሲንግ የስራ መስክ ላይ ኢትዮጵያም ስራ ፈላጊ ወጣቶችን በስፋት ልታሰማራ እንደሆነ ተነግሯል
በየዓመቱ 700 ቢሊዮን ዶላር በላይ ይገኝበታል በሚባለው የአውት ሶርሲንግ የስራ መስክ ላይ ኢትዮጵያም ስራ ፈላጊ ወጣቶችን በስፋት ልታሰማራ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ስራውን ለመስራት እንቅፋት...
Aug 21, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








