top of page


የጥቅምት 7፣2017 - የሞቱ ምክንያት ገና ሳይታወቅ፤ የህክምና ስህተት ነው በሚል ሞያተኞች እንደሚታሰሩ፣ እንደሚንገላቱ ይህም ፈተና መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ተናግሯል
አንድ ሰው ህክምና እያደረገ ህይወቱ ቢያልፍ ለሞት ያበቃው ምክንያት ገና ሳይታወቅ፤ የህክምና ስህተት ነው በሚል ሞያተኞች እንደሚታሰሩ፣ እንደሚንገላቱ ይህም ፈተና መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ ይህንንም...
Oct 17, 20241 min read


የጥቅምት 7፣2017 - ለመሆኑ የኢትዮ ቴሌኮም የአስር በመቶ ድርሻ ለህዝቡ መሸጡ በአገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነት ለህዝቡ የሚኖረው ፋይዳ ምንድ ነው?
130 ዓመታት ያስቆጠረው መንግስታዊው የቴሌኮም አቅራቢ ኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ ድርሻውን ለህዝብ መሸጥ መጀመሩን ተናግሯል፡፡ በማስጀመርያ መድርኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ...
Oct 17, 20241 min read


የጥቅምት 7፣2017 - በአዲስ አበባ ከሚመነጨው ቆሻሻ 90 በመቶውን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል ይቻላል ተባለ
በአዲስ አበባ ከተማ አጠቃላይ ከሚመነጨው ቆሻሻ ውስጥ 90 በመቶውን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል ይቻላል ተባለ፡፡ ይህ የተባለው የአዲስ አበባ ከተማ ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ቴክኖ ሰርቭ ኢትዮጵያ ከተባለ መንግስታዊ...
Oct 17, 20241 min read


የጥቅምት 7፣2017 - ጡረተኞች እና የመንግስት ሰራተኞች የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ
ጡረተኞች እና የመንግስት ሰራተኞች የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ በተለይ ጡረተኞች ቅሬታ ሲያቀርቡ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በተደጋጋሚ ጊዜ ጡረተኞች እኛም ገቢያችን ዝቅተኛ...
Oct 17, 20241 min read


የጥቅምት 7፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ በናይጀርያ በተገለበጠው የነዳጅ ማጓጓዣ ቦቴ ፍንዳታ ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች ብዛት 153 ደረሰ፡፡ የነዳጅ ማጓጓዣው ቦቴ ተገልብጦ የፈነዳው በአገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ ግዛት ነው መባሉን ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Oct 17, 20241 min read


ጥቅምት 7፣2017 - 547:- በውጭ የስራ ስምሪት ወደ አረብ ሀገራት የሚሄዱ ዜጎች
ዘወትር ከኢትዮጵያ በውጭ የስራ ስምሪት ወደ አረብ ሀገራት የሚሄዱ ዜጎችን በተመለከተ የሚሰሙ ድምፆች እሮሮ እና ዋይታ የበዛባቸው ናቸው። ለዛሬ በስራ ስምሪቷ መልካም ጊዜያትን አሳልፋ በበቃኝ ስሜት ወደ ሀገር...
Oct 17, 20241 min read


ጥቅምት 7፣2017 - ኢትዮ ቴሌኮም የ30 ቢሊየን ብር አክሰዮን ለህዝብ ሽያጭ ክፍት አደረገ።
ኢትዮ ቴሌኮም የ30 ቢሊየን ብር ወይም የ 10 በመቶ ድርሻውን አክሰዮን ለህዝብ ሽያጭ ክፍት አደረገ። ይህ ዛሬ የተጀመረው መደበኛ የአክስዮን ሽያጭ የመጀመርያው ምዕራፍ መሆኑን ሰምተናል። ለካፒታል ገበያ መንገድ...
Oct 17, 20242 min read


ጥቅምት 6፣2017 - በቡና ምርት ላይ የተሰማሩ አርሶ አደር ሴቶችን የሚደግፍ ተቋም ባሉበት አካባቢ ባለመኖሩ ምርቱም ላይ ሆነ አምራቾቹን እየጎዳ ነው ተባለ
በቡና ምርት ላይ የተሰማሩ አርሶ አደር ሴቶችን የሚደግፍ ተቋም ባሉበት አካባቢ ባለመኖሩ ምርቱም ላይ ሆነ አምራቾቹን እየጎዳ ነው ተባለ፡፡ ይህ ደግሞ በቡና ምርት ላይ የተሰማሩ ሴቶች ከእርሻ ጀምሮ ቡናው ለገበያ...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 አውሮፕላን ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ መታየቱን አየር መንገዱ ተናግሯል
በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 አውሮፕላን ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ መታየቱን አየር መንገዱ...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - ኢትዮጵያ ላለፉት አስራ አራት ዓመታት ህጋዊ የትብብር ማዕቀፍ እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ስትጮህበት የነበረው የአባይ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ
ኢትዮጵያ ላለፉት አስራ አራት ዓመታት ህጋዊ የትብብር ማዕቀፍ እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ስትጮህበት የነበረው፤ Cooperative Framework Agreement (CFA) በአማርኛው የአባይ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶች ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት እየሰራሁ ነው ሲል ሰስተነብል ገሮዊንግ አፍሪካስ ፉድ ሲስተም ተናገረ
በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶች ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት እየሰራሁ ነው ሲል ሰስተነብል ገሮዊንግ አፍሪካስ ፉድ ሲስተም (Sustainable growing Africa’s food systems/AGRA)...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ በናይጀርያ በነዳጅ ማጓጓዣ ቦቴ ላይ በደረሰ ፍንዳታ እና ቃጠሎ የ90 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው በሰሜናዊ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍል ነው፡፡ የነዳጅ ማመላለሻ ቦቴው አደጋው የገጠመው በካኖ ሐዴጂያ...
Oct 16, 20242 min read


ጥቅምት 6፣2017 - ከሰሞኑ በአዲስ አበባና አካባቢዋ እየጣለ ያለው ዝናብ ወቅቱን ያልጠበቀና ጉዳትም ሊያስከትል እንደሚችል የ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ
ከሰሞኑ በአዲስ አበባና አካባቢዋ እየጣለ ያለው ዝናብ ወቅቱን ያልጠበቀና ጉዳትም ሊያስከትል እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የትንቢያና የቅድመ ማስጠንቀቂያ ምርምር ዘርፍ ምክትል...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - ትናንት ብሔራዊ ባንክ አዲስ መምሪያ ለባንኮች አስተላልፏል፡፡
ትናንት ብሔራዊ ባንክ አዲስ መምሪያ ለባንኮች አስተላልፏል፡፡ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደርን የተመለከተው እና በባንኩ መግለጫ የተካተተው ይዘት ከዚህ ቀደም ብሔራዊ ባንክ ለባንኮች ያስተላለፈውን መመሪያ የሚሽር ነው፡፡...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 5፣2017 - በአዲስ አበባ የሚሰሩ ሚኒ-ባሶች፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎች እና የከተማ አውቶብሶች የታሪፍ ጭማሪ እንደሚያደርጉ ተነገረ፡፡
በአዲስ አበባ የሚሰሩ ሚኒ-ባሶች፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎች እና የከተማ አውቶብሶች የታሪፍ ጭማሪ እንደሚያደርጉ ተነገረ፡፡ በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ እንደሚደረግ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
Oct 15, 20241 min read


ጥቅምት 5፣2017 - የአደጋ ቅነሳ ቀን እየተከበረ ነው
በዓለም ለ35ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ15ኛ ጊዜ የአደጋ ቅነሳ ቀን በአርባ ምንጭ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ የአደጋ ስጋት ሆኖ መቆየቱን የኢትዮጵያ የአደጋ እና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን...
Oct 15, 20241 min read


ጥቅምት 5፣2017 - ግሎባል ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር 30 በመቶ ለቆጠቡ አባላቶቼ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ላስረክብ ነው አለ
ባለፈው 2016 ዓመት በሁለት ዙር ለ29 አባላቱ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ማስረከቡን የሚናገረው ማህበሩ በያዝነው የጥቅምት ወር መጨረሻ ለተጨማሪ 32 አባላቱ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለማስረከብ ህጋዊ ሂደቶችን እያጠናቀቀ...
Oct 15, 20241 min read


ጥቅምት 5፣2017 - ‘’ወደ ኦሮሚያ ክልል ስንመለስ አይዟችሁ ከጎናችሁ ነን ያሉ የመንግስት ተቋማት ዛሬ ያለንበትን ልንነግራቸው ብንሞክርም ሊያግዙን አልቻሉም’’ ተፈናቃዮች
ከተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረብርሃን ከተጠለሉት መካከል የተወሰኑት ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል መባሉ ይታወሳል። አሁን ደግሞ የተወሰኑት እንደገና ወደ ደብረ ብርሃን እየተመለሱ መሆኑ ተሰምቷል።...
Oct 15, 20241 min read


ጥቅምት 5፣2017 - ዳሸን ባንክ በ2016 በጀት ዓመት 6.4 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ አገኘሁ አለ።
በተቀማጭ የገንዘብ መጠን የ30.9 ቢሊዮን ብር እድገት አስመዝግቤአለሁ ያለው ባንኩ፤ አጠቃላይ ተቀማጭ የገንዘብ መጠኔ ደግሞ 145.9 ቢሊዮን ብር ደርሷል ብሏል። ባንኩ ይህንን ያለው የባለአክሲዮኖች 31ኛ መደበኛና...
Oct 15, 20241 min read


ጥቅምት 5፣2017 - ለመሆኑ በኢትዮጵያ የሚታረቀው ማን ከማን ጋር ነው? እንዴትስ?
በኢትዮጵያ በተለያዩ ማህበረሰቦች ዘንድ የጋራ መግባባት ላይ ያልተደረሰባቸው ጉዳዮች እንዳሉ ተደጋግሞ ሲነገር ይሰማል፡፡ በአብዛኛው መነሻቸው ያለፉት ዓመታት ክስተቶች እንደሆኑ የሚነገርላቸው፤ እነዚህ አለመግባባቶች...
Oct 15, 20241 min read


ጥቅምት 5፣2017 - ''የውስጥ ገቢዬን ለማሳደግ በብርቱ እየሰራሁ ነው'' ሲል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ተናገረ
የበጀት እጥረት እንዳይገጥመኝ የውስጥ ገቢዬን ለማሳደግ በብርቱ እየሰራሁ ነው ሲል ከተመሰረተ አንድ ዓመቱን የያዘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ተናግሯል፡፡ ክልሉ 2017 በጀት ዓመት 20 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅጄ...
Oct 15, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








