top of page


ህዳር 4፣2017-ቱሪስቶች አፋር ክልል የሚቆዩበት ጊዜ እየጨመረ ቢመጣም ሀገሪቱ ሰላም ባለመሆኗ ከዘርፉ የሚፈለገው ገቢ እንዳይገኝ እያደረገ መሆኑን የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ተናገረ
ቱሪስቶች አፋር ክልል የሚቆዩበት ጊዜ እየጨመረ ቢመጣም ሀገሪቱ ሰላም ባለመሆኗ ከዘርፉ የሚፈለገው ገቢ እንዳይገኝ እያደረገ መሆኑን የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ተናገረ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ መቀመጫቸውን ያደረጉ ኤምባሲዎች የጉዞ...
Nov 14, 20241 min read


ህዳር 4፣2017-70 በመቶው በስራ እድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች አንድ አራተኛው የስራ እድል አላገኙም ተባለ
ከኢትዮጵያ የህዝብ ቁጥር 70 በመቶው በስራ እድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች መሆናቸውን ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ከመካከላቸው ግን አንድ አራተኛው የስራ እድል አላገኙም፡፡ የህዝብ ብዛት በየዓመቱ 2 ነጥብ 6 በመቶ እያደገ...
Nov 14, 20241 min read


ህዳር 4፣2017-መንግስት ለሽያጭ ለሚያቀርባቸው 900 ቢሊየን ብር የሚያወጣ የግምጃቤት ሰነድ ገንዘቡን ከየት አምጥቶ ይከፍላል?
ለመንግስት የልማት ድርጅቶች በሰጠውና ባልተመለሰለት ወደ 900 ቢሊዮን ብር የተጠጋ ብድር ምክንያት ሊፈርስ ነበር የተባለውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ለማትረፍ መንግስት እዳውን የሚመጥን የግምጃ ቤት ሰነድ ለሽያጭ...
Nov 14, 20241 min read


ህዳር 3፣ 2017 - በካፒታል ገበያ እና ኢንቨስትመንት እድል ዙሪያ የተሻለውን ያመጣል የሚል ሰፊ አለም አቀፍ ጉባኤ አዲስ አበባ ልታስተናግድ ነው
የተሳከረውን የሪል ስቴት ገበያ መፍትሄ ያቀርባል የተባለው በኦዲተሮችና በሂሳብ ባለሙያዎች ሀሳብ ያዋጣል የተባለ እንዲሁም በአጠቃላይ በካፒታል ገበያ እና ኢንቨስትመንት እድል ዙሪያ የተሻለውን ያመጣል የሚል ሰፊ አለም...
Nov 12, 20241 min read


ህዳር 3፣ 2017 - 70 በመቶ ገደማ የሚሆኑት የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎቻቸውን መረጃ ለትምህርት ሚኒስቴር አልላኩም ተባለ፡፡
70 በመቶ ገደማ የሚሆኑት የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎቻቸውን መረጃ ለትምህርት ሚኒስቴር አልላኩም ተባለ፡፡ በኢትዮጵያ በግል የከፍተኛ ትምህርት ለመስጠት ከተመዘገቡ ከ300 በላይ ተቋማት መካከል...
Nov 12, 20241 min read


ህዳር 3፣ 2017 - ‘’በትጥቅ አመጽ ይንቀሳቀሱ ከነበሩት ጋር ስምምነት ፈጥሬ በጋራ እየሰራን ነው’’ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል
‘’በትጥቅ አመጽ ይንቀሳቀሱ ከነበሩት ጋር ስምምነት ፈጥሬ በጋራ እየሰራን ነው’’ ሲል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተናገረ፡፡ ወደ ሰላም የተመለሱ ታጣቂዎችን በካቢኒ አባልነትን ጨምሮ በተለያዩ የስራ መስኮች በመሳተፍ...
Nov 12, 20241 min read


ህዳር 3፣ 2017 - ''በትምህርት ፖሊሲዎች ዙሪያ ጥናት አድርገን ለፓርላማ አቅርበን ፓርላማውም ከተቀበለን በኋላ ምንም ታሳቢ ሳያደርጋቸው ወደ ጎን ትቷቸዋል'' ማህበሩ
‘’መንግስት በሚወጡ የትምህርት ፖሊሲዎች ዙርያ ግብዓቶችን እንዳቀርብ ይጠይቀኝና፤ ያቀረብኳቸው ግብዓቶች ግን በቅጡ ሳያያቸው ውድቅ ያደርጋቸዋል’’ ሲል የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ የትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ተቋማት...
Nov 12, 20241 min read


ህዳር 3፣ 2017 - ''የተሽከርካሪዎች የጭነት ክብደት መጠን ለመወሰንና ለመቆጣጠር ተብሎ የወጣው ደንብ የኑሮ ውድነቱን ያባብሰዋለል'' የተሽከርካሪ ባለንብረቶች
የተሽከርካሪዎች የጭነት ክብደት መጠን ለመወሰንና ለመቆጣጠር ተብሎ የወጣው ደንብ የኑሮ ውድነቱን ያባብሰዋለል በሚል የተሽከርካሪ ባለንብረቶች ተቃውሞ አቀረቡ። የተሽከርካሪዎችን የጭነት ክብደት መጠን ለመወሰን እና...
Nov 12, 20241 min read


ህዳር 3፣ 2017 - በኢትዮጵያ በስኳር ህመም ከሚያዙት ሰዎች መካከል 67 በመቶዎቹ ህመሙ እንዳለባቸው እንደማያውቁ ጥናት አሳየ
በኢትዮጵያ በስኳር ህመም ከሚያዙት ሰዎች መካከል 67 በመቶዎቹ ህመሙ እንዳለባቸው እንደማያውቁ ጥናት አሳየ፡፡ በአለም አቀፉ የስኳር ፌድሬሽን የተደረገው ጥናት እንደሚያሳየው በኢትዮጵያ 2 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የስኳር...
Nov 12, 20241 min read


ህዳር 3፣ 2017 - በየቦታው በሚጠየቅ የተሽከርካሪ የኮቴ ክፍያ ምክንያት የተሽከርካሪ ባለንብረቶች መማረራቸውን ተናገሩ
በየቦታው በሚጠየቅ የተሽከርካሪ የኮቴ ክፍያ ምክንያት የተሽከርካሪ ባለንብረቶች መማረራቸውን ተናገሩ፡፡ በየመንገዱ #ኬላ እየዘረጉ ገንዘብ የሚጠይቁ ከጊዜ ወደ ጊዜም እየጨመሩ መሆናቸውም ተናግረዋል። የፀጥታ ችግር...
Nov 12, 20241 min read


ህዳር 3፣ 2017 - ሕብረት ኢንሹራንስ "በ30 ዓመታት ታሪኬ ታላቅና አስደናቂ ዕድገት አስመዝግቤያለሁ" አለ
ከተመሰረተ 30 ዓመት የሞላው ሕብረት ኢንሹራንስ "በ30 ዓመታት ታሪኬ ታላቅና አስደናቂ ዕድገት አስመዝግቤያለሁ" አለ፡፡ ኩባንያው በ87 ባለሃብቶች፣ 25 ሚሊዮን የተፈረመ እና በ8.073 ሚሊዮን ብር የተከፈለ...
Nov 12, 20242 min read


ህዳር 3፣2017 - የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት አቅራቢው ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም (M-PESA) የደንበኞቼ ቁጥር 8.3 ሚሊዮን ደርሷል አለ
የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት አቅራቢው ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም (M-PESA) የደንበኞቼ ቁጥር 8.3 ሚሊዮን ደርሷል አለ፡፡ ይህም አምና በመስከርም ወር ከነበረው 1.2 ሚሊዮን ደንበኞች በ6 እጥፍ ብልጫ አለው ብሏል፡፡...
Nov 12, 20241 min read


ህዳር 2፣ 2017 - የአቅርቦት እጥረት እና መሰረተ ልማቶች ላይ የሚደርስ ስርቆት ፈተና ሆነውብኛል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ተናገረ
የሀይል ማመንጫና የማከፋፈያ ጣቢያዎች በሚገነቡበት ወቅት የሚያጋጥም የአቅርቦት እጥረት እና መሰረተ ልማቶች ላይ የሚደርስ ስርቆት ፈተና ሆነውብኛል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ተናገረ፡፡ በተለይ ደግሞ በመሰረተ...
Nov 11, 20241 min read


ጥቅምት 29፣ 2017 - 10ኛው የአፍሪካ ሶርሲንግና ፋሽን ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
የፋሽን ዲዛይነሮችን፣ የጨርቃጨርቅ እና ቆዳ ኢንዱስትሪ ባለቤቶችን ያገናኘው 10ኛው የአፍሪካ ሶርሲንግና ፋሽን ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ፡፡ ከ30 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ከ250 በላይ የፋሽን፣ ጨርቃጨርቅ...
Nov 8, 20241 min read


ጥቅምት 29፣2017 - የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት ጉዳይ
የኢትዮጵያ መንግስት ባለፈው ዓመት ጥር ወር ላይ ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገው የመግባቢያ ስምምነት ከሶማሊያ ጋር ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አደፍርሷል፡፡ ጉዳዩም እየረገበ ሳይሆን እየተካረረ የሄደ ይመስላል፡፡ ይህም...
Nov 8, 20241 min read


ጥቅምት 29፣2017 - ሐይቆችን እየተስፋፋ ካለው አረም መታደግ ለምን አልተቻለም?
በሐይቆች እና ግድቦች ከመሰራጨቱ ባለፈ በህዳሴ ግድብም ላይ ተከስቷል የተባለው የእምቦጭ አረም ከፍተኛ አደጋን እንደደቀነ የዘርፉ ተመራማሪዎች እያስጠነቀቁ ነው፡፡ የውሃ አካላትን ሙሉ በሙሉ በማጥፋት ወደ የብስነት...
Nov 8, 20241 min read


ጥቅምት 29፣2017 - የዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን መመለስ ለኢትዮጵያ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን?
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሞኑ ምርጫ አሸንፈው ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ተመልሰዋል፡፡ አሜሪካ በሀብትም ሆነ በቴክኖሎጂ ጡንቻዋ የፈረጠመ አለም ላይ ተፅዕኖ ከሚያሳድሩ ሀገራት አንዷ...
Nov 8, 20241 min read


ጥቅምት 29፣ 2017 - የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በሰራተኞቼ ላይ የስም ማጥፈት ዘመቻ በከፈቱ አካላት ላይ ክስ መስርቻለሁ አለ
የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በእሳት አደጋ ሰራተኞቼ ላይ የስም ማጥፈት ዘመቻ በከፈቱ አካላት ላይ ክስ መስርቻለሁ አለ፡፡ በመርካቶ #ሸማ_ተራ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ፣ የእሳት...
Nov 8, 20241 min read


ጥቅምት 29፣ 2017 - በፍራንኮ ቫሉታ ሸቀጦችን ወደ ሀገር ማስገባት ሙሉ በሙሉ ተከለከለ
በፍራንኮ ቫሉታ ሸቀጦችን ወደ ሀገር ማስገባት ሙሉ በሙሉ ተከለከለ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና ለጉምሩክ ኮሚሽን በፃፈው ደብዳቤ ፍራንኮ ቫሉታ ከዛሬ ጀምሮ መከልከሉን ጠቅሷል፡፡ የብር...
Nov 8, 20241 min read


ጥቅምት 29፣ 2017 - የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት አያያዝ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሊገመገም ነው ተባለ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት አያያዝ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሊገመገም ነው ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ #ሰብአዊ_መብት አያያዝ ሁኔታ የሚገመግሙ በአራተኛ ዙር የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ሁሉን...
Nov 8, 20241 min read


ጥቅምት 29፣ 2017 - የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የአትክልት እና የሰብል ምርቶችን የዋጋ ተመን ማሳወቅ እጀምራለሁ አለ
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከመጭው ሳምንት ጀምሮ የአትክልት እና የሰብል ምርቶችን የዋጋ ተመን ማሳወቅ እጀምራለሁ አለ፡፡ ምርቶቹ የትኞቹ ክፍለ ከተሞች ላይ እንደሚገኙ እና የዋጋ ተመናቸውን ጨምሮ በማህበራዊ ትስስር ገፁ...
Nov 8, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








