top of page


መጋቢት 3 2017 - የወንዞች ዳርቻን ለማልማት እና ብክለትን ለመከላከል የወጣው ደንብ ቅጣት ላይ ያተኮረ ነው የሚል ትችት ቀረበበት
የአዲስ አበባን ወንዞች ዳርቻን ለማልማት እና ብክለትን ለመከላከል ተብሎ የወጣው ደንብ ከማስተማር ይልቅ ቅጣት ላይ ያተኮረ ነው የሚል ትችት ቀረበበት፡፡ የከተማዋ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በበኩሉ ቅጣቱ ከጥፋቱ ጋር...
Mar 12, 20252 min read


መጋቢት 3 2017 - ዳሸን ባንክ "ሸሪክ ሁኑ" የሚል ፕሮግራም ጀመረ።
ባንኩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶችን ለማገዝ ሸሪክ ሁኑ ሲል የጠራውን ንቅናቄ የጀመረ መሆኑን የተናገረው በትናንትናው እለት ለእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ የኢፍጣር መርሃግብር በሸራተን ሆቴል ባዘጋጀበት ወቅት ነው።...
Mar 12, 20251 min read


መጋቢት 2 2017 - ለእርሻ ስራ አስፈላጊ የሆነውና በመደበኛ የሚጠበቀው የበልግ ወቅት ዝናብ ሁኔታ እየተጠናከረ እንደሚሄድ ተነገረ።
ለእርሻ ስራ አስፈላጊ የሆነውና በመደበኛ የሚጠበቀው የበልግ ወቅት ዝናብ ሁኔታ እየተጠናከረ እንደሚሄድ ተነገረ። በሌላ በኩል አዲስ አበባን ጨምሮ አንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከፍተኛ የሙቀት መጠን እንደሚኖራቸው...
Mar 11, 20251 min read


መጋቢት 2 2017 - በዩኤስኤአይዲ የሚደረግለት የገንዘብ ድጋፍ በመቋረጡ ህልውናው አደጋ ላይ መውደቁን የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ተናገረ፡፡
በዩኤስኤአይዲ ( #USAID ) የሚደረግለት የገንዘብ ድጋፍ በመቋረጡ ህልውናው አደጋ ላይ መውደቁን የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ተናገረ፡፡ በዚህም ምክንያት ከአጠቃላይ ሰራተኞቹ የግማሽ ያህሉን የስራ ውል...
Mar 11, 20251 min read


መጋቢት 2 2017 - ታዋቂው ሙዚቀኛ አቶ አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል
በመዲናና ዘለሰኛ ስልት ስመ ገናናውና ታዋቂው ሙዚቀኛ አቶ አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ አንጋፋው ሙዚቀኛ አለማየሁ ፋንታ ከ6 ወራት በፊት በድንገት ወድቀው እግራቸው በመሰበሩ በህክምና ሲረዱ ቆይተው...
Mar 11, 20251 min read


መጋቢት 2 2017 - በከተማዋ ያሉ 76 ወንዞችና ገባሮች የተበከሉ መሆናቸው የአዲስ አበባ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ተናግሯል፡፡
የአዲስ አበባ ወንዞች በቆሻሻ የተበከሉ መሆናቸው የከተማ ከርሰ ምድር ውሃ መበከል ምክንያት ሆኗል ተባለ፡፡ በከተማዋ ያሉ 76 ወንዞችና ገባሮች የተበከሉ መሆናቸው የአዲስ አበባ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ተናግሯል፡፡...
Mar 11, 20252 min read


መጋቢት 1 2017 - አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስለ ኒውኩለር ቴክኖሎጂን ለማስተማር የሚያገለግል ላብራቶሪ ገንብቶ መጨረሱን ተናግሯል
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስለ ኒውኩለር ቴክኖሎጂን ለማስተማር የሚያገለግል ላብራቶሪ ገንብቶ መጨረሱን ተናግሯል፡፡ ነገር ግን ላብራቶሪውን ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችል ግብዓት አለማግኘቱን የተናገረ...
Mar 10, 20251 min read


መጋቢት 1 2017 - እየደረሰ ስላለው ችግር እና የሀይማኖት ሀገር ነው ስለሚባልበት ጉዳይ የሀይማኖት አባቶች ምን ይላሉ?
በኢትዮጵያ ወዲህ ወዲያ ተንቀሳቅሶ መስራት፣ መነገድ፣ ለደስታም ሆነ ለሀዘን ከአንዱ ቦታ ወደ ሌላው ቦታው መጓዝ በስጋት የተሞላ ከሆነ ከራረመ፡፡ ግድያ፣ እገታ፣ ግጭት ማቆም አልቸቻለም፡፡ ይህ እየሆነ ያለው ደግሞ...
Mar 10, 20251 min read


መጋቢት 1 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ካናዳ ማርክ ካርኔይ አዲሱ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊሆኑ ነው፡፡ ካርኔይ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆኑት ተሰናባቹን ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶውን በመተካት የሌብራል የፖለቲካ ማህበሩ መሪ ሆነው በመመረጣቸው...
Mar 10, 20252 min read


መጋቢት 1 2017 - በምያንማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
በምያንማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በምያንማር በሚገኙ የሳይበር ወንጀል ካምፖች በግዳጅ ሠራተኝነት ተይዘው የነበሩ 138 ኢትዮጵያውያን ተለቅቀው ወደ ታይላንድ...
Mar 10, 20251 min read


የካቲት 29 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፖላንድ ፖላንድ የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎትን ስራ ላይ ልታውል ነው፡፡ እድሜያቸው ለአቅመ ውትድርና የደረሰ የአገሪቱ ወንዶች በሙሉ ወታደራዊ ስልጠና እንዲወስዱ ይደረጋል መባሉን NBC ፅፏል፡፡ ውጥኑን የአገሪቱ...
Mar 8, 20252 min read


የካቲት 28 2017 - በኢትዮጵያ ከሚወለዱ ህፃናት የልደት ምዝገባ የሚያደርጉት 37 በመቶቹ ናቸው ተባለ
በኢትዮጵያ ከሚወለዱ ህፃናት የልደት ምዝገባ የሚያደርጉት 37 በመቶቹ ናቸው ተባለ፤ በሀገሪቱ ከሚከሰቱ ሞቶች ደግሞ 16 በመቶቹ ብቻ እንደሚመዘገቡ ተነግሯል፡፡ ለዚህም የተሟላ የዜጎች የጤና መረጃ እንዲኖርና የውልደት፣...
Mar 7, 20252 min read


የካቲት 28 2017 - የግብር ዕዳ እያለባቸው ለመክፈል ፍቃደኛ ያልሆኑ 62 ግለሰቦች ያፈሩትን ሃብት ላለባቸው እዳ ማካካሻ እንደሚያውለው የገቢዎች ቢሮ ተናግሯል፡፡
የግብር ዕዳ እያለባቸው ለመክፈል ፍቃደኛ ያልሆኑ 62 ግለሰቦች ያፈሩትን ሃብት ላለባቸው እዳ ማካካሻ እንደሚያውለው የገቢዎች ቢሮ ተናግሯል፡፡ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከፋይናንስ ኢንቴሌጀንስ አስተዳደር ጋር በመሆን...
Mar 7, 20251 min read


የካቲት 28 2017 ''ከጅቡቲ አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ መተሃራ አካባቢ በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት የመቆረጥ ስጋት አለበት'' የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት
ከጅቡቲ አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ መተሃራ አካባቢ በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት የመቆረጥ ስጋት አለበት ሲል የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡ ስለዚህም ተለዋጭ መንገዶች እንዲሰሩ ለኢትዮጵያ...
Mar 7, 20251 min read


የካቲት 28 2017 - በተገባደደው የካቲት ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት ጀምሮ የሀገር ውስጥ የቡና ዋጋ ከወትሮው ጭማሪ ታይቶበታል፣ ለምን?
በተገባደደው የካቲት ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት ጀምሮ የሀገር ውስጥ የቡና መገበያያ ዋጋ ከወትሮው በተለየ ጭማሪ ታይቶበታል፡፡ በአዲስ አበባ እንደየቦታውና እንደየ ደረጃው ልዩነቶች ቢኖሩትም ጭማሪው ግን በሁሉም የገበያ...
Mar 7, 20252 min read


የካቲት 27 2017 -የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ግብር ያልከፈሉትን ደንበኞቹን ከሀገር እንዳይወጡ አገደ።
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ግብር ያልከፈሉትን ደንበኞቹን ከሀገር እንዳይወጡ አገደ። ከ3.2 ቢሊዮን ብር በላይ የታክስ ዕዳ ያለባቸው 62 ግብር ከፋዮች ከሀገር እንዳይወጡ የእግድ ትዕዛዝ ማስተላለፉም ተሰምቷል። ቢሮው ...
Mar 6, 20251 min read


የካቲት 27፣2017 - ኢትዮ ቴሌኮም እድሜው 130 ዓመት መሙላቱን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ሽልማቶች ለደንበኞቹ መስጠቱ ተሰማ።
ኢትዮ ቴሌኮም እድሜው 130 ዓመት መሙላቱን ምክንያት በማድረግ ከ 49.45 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ሽልማቶች ለደንበኞቹ መስጠቱ ተሰማ። ኩባንያው 130ኛ ዓመት ክብረ-በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከመስከረም...
Mar 6, 20251 min read


የካቲት 26 2017 - ለጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች፣ ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች የንግድ ስራ የሚሆን የሞባይል መተግበርያ መልማቱ ተነገረ
ለጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች፣ ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች የንግድ ስራ ማቀላጣፊያነት የሚሆን የሞባይል መተግበርያ መልማቱ ተነገረ፡፡ መተግበርያውን አልምቶ ወደ ስራ ያስገባው ብሩህ ማይንድስ ኮንሰልት...
Mar 5, 20251 min read


የካቲት 26 2017 - ለዕይታ ግልፅ ያልሆነ ሰሌዳን በመጠቀም ደምብ ሲተላለፉ የተገኙ ከ1,000 በላይ አሽከርከሪዎችን ቀጥቻለሁ'' የአዲስ አበባ ፖሊስ
በታጠፈ እና በማይታይ የተሽከርካሪ መለያ ሰሌዳ ቁጥር ሲገለገሉ ተገኙ የተገኙ ከ1,000 በላይ አሽከርከሪዎችን ቀጥቻለሁ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ተናገረ፡፡ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል አሽከርካሪዎች የተቀባ፣ የታጠፈ...
Mar 5, 20251 min read


የካቲት 26 2017 - በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልከባንኮች አንድ ሰው በቀን ከ500 ብር በላይ ማውጣት አይችሉም ተባለ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮንትሮባንድ ንግድ በመስፋፋቱና የጥሬ ገንዘብ እጥረት በማጋጠሙ እጃቸው ላይ ገንዘብ ያላቸው አትርፈው መሸጥ ጀምረዋል ተባለ፡፡ እንደማሳያም 90,000 ብር በ100,000 ብር ይሸጣል፡፡...
Mar 5, 20251 min read


የካቲት 26 2017 - ግጭትን መዘገብ ብቻ ሳይሆን ግጭትን ማስቀረት በሚያስችል ሁኔታ በመዘገብ የንግድ መገናኛ ብዙሃን ድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ፡፡
ግጭትን መዘገብ ብቻ ሳይሆን ግጭትን ማስቀረት በሚያስችል ሁኔታ በመዘገብ የንግድ መገናኛ ብዙሃን ድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ፡፡ ይህ የተባለው ዛሬ የሰላም ሚኒስቴር እና የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን በቢሾፍቱ ከተማ...
Mar 5, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








