ተሻሽሎ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የቀረበው የታክስ አስተዳደር አዋጅ
- 5 days ago
- 1 min read
ሰኔ 3/2018
ተሻሽሎ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የቀረበው የታክስ አስተዳደር አዋጅ መንግስት ወደኋላ 10 ዓመት ሄዶ የግብር ከፋዮችን ሰነድ ለመመርመርና ተጨማሪ ግብር ለማስከፈል እንዲችል የሚፈቅድ ነው፡፡
ለዚህ የጊዜ ገደብ መበጀቱ መልካም ሆኖ ሳለ ግብር ከፋዮች ከግብር ውሳኔው ጋር ተያይዞ ግብር አዲስ ማስረጃ እንዳያቀርቡ ገደብ መጣሉ ትክክል እንዳልሆነ ባለሞያዎች አየሞገቱ ነው፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i





Comments