top of page

ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲው መቀጠሉ አላሰራ ያሉ የህግ ማዕቀፎች እና ሌሎች የግሉን ዘርፍ እየፈተኑት ነው፡፡

  • 41 minutes ago
  • 1 min read

ነሐሴ 1 2018


መንግስት ከአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ጋር በጋራ ስራ ላይ እያዋለው ያለው የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንዱ ዓላማ የግሉን ዘርፍ በማበርታት የኢኮኖሚው ቀዳሚ ተዋናይ እንዲሆን ማስቻል ነው፡፡



በተግባር ደግሞ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲው መቀጠሉ አላሰራ ያሉ የህግ ማዕቀፎች እና ሌሎች የግሉን ዘርፍ እየፈተኑት ነው፡፡


መፍትሔው ምንድነው?



ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....



ትዕግስት ዘሪሁን


Recent Posts

See All
በወንጀል ተከሰው ጥፋተኛ ተብለው ከተቀጡት ውስጥ አብዛኞቹ በተደጋጋሚ ወንጀል በመስራት እንደሚቀጡ አንድ ጥናት ጠቆመ።

ሐምሌ 30 2018 በወንጀል ተከሰው ጥፋተኛ ተብለው ከተቀጡት ውስጥ አብዛኞቹ በተደጋጋሚ ወንጀል በመስራት እንደሚቀጡ አንድ ጥናት ጠቆመ። ታራሚዎች ተከሰው የታሰሩበት አዲስ ወንጀል ከ53 በመቶ በላዩ በስርቆት ወንጀል የተሳተፉ እንደሆኑም ጥናቱ አሳይቷል፡፡ ታራሚዎች ተቀጥተው ከወጡ በኋላ ተመልሰው ወደ ሌላ ወንጀል የ

 
 
 
የሐምሌ 30 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#አራን ኢራን በአሜሪካ አዲስ ጥቃት የሚከፈትብኝ ከሆነ እኔም የባህረ ሰላጤውን የአሜሪካ ተባባሪዎች አልለቃቸውም ማለቷ ተሰማ፡፡ ቴሕራን በአሜሪካ ዳግም ጥቃት የሚሰነዘርብኝ ከሆነ እኔም የባህረ ሰላጤውን አገሮች የነዳጅ አውታሮች እንዳልነበሩ አድርጌ አወድማቸዋለሁ ማለቷን የፃፈው ሬውተርስ ነው፡፡ ስለዚህ ጉዳይ በስም

 
 
 
በኢትዮጵያ ወጥ የሆነ ሕጋዊ ማዕቀፍ ሳይበጀለት ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የተፋጠነ የወንጀል ፍርድ ሂደት (RTD)፣ ፍትሕን ከማረጋገጥ ይልቅ ለቅልጥፍና ቅድሚያ በመስጠቱ የዜጎችን ሕገ-መንግሥታዊ መብቶች ለአደጋ ማጋለጡ በጥናት ተጠቆመ።

ሐምሌ 30 2018 በኢትዮጵያ ወጥ የሆነ ሕጋዊ ማዕቀፍ ሳይበጀለት ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የተፋጠነ የወንጀል ፍርድ ሂደት (RTD)፣ ፍትሕን ከማረጋገጥ ይልቅ ለቅልጥፍና ቅድሚያ በመስጠቱ የዜጎችን ሕገ-መንግሥታዊ መብቶች ለአደጋ ማጋለጡ በጥናት ተጠቆመ። ይህ አሠራር ግልጽ ማዕቀፍ የሌለው በመሆኑ በዳኝነትና በፍ

 
 
 
Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page