ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም - ሃይማኖትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን ማስቆም የሚቻለው እንዴት ነው?
- sheger1021fm
- Nov 3
- 1 min read
ሰዎች በብሔራቸው በሃይማኖታቸው እየተለዩ ግድያ እንደሚፈፀምባቸው በተለያየ ጊዜ የወጡ ሪፖርቶች ያሳያሉ፡፡
ሰሞኑንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና የኢትዮጵያ እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የሆኑ ሰዎች መገደላቸው የየሀይማኖቱ ተቋማት ባወጡት መግለጫ ጠቅሰዋል፡፡
የሃይማኖት ተቋማቱ መንግስት በህይወት የመኖር መብትን እንዲያስከብር ድርጊቱን የፈፀሙትንም ለህግ እንዲያቀርብ ጠይቀዋል፡፡
ሃይማኖትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን ማስቆም የሚቻለው እንዴት ነው? ስንል የሃይማኖት አባቶችን ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments