ጥቅምት 21፣ 2015-ኢትዮጵያ ባለፉት 4 ወራት 1,600 በላይ የሳይበር ጥቃት ተሰንዝሮባታልNov 1, 20221 min readጥቅምት 21፣ 2015ኢትዮጵያ ባለፉት 4 ወራት 1,600 በላይ የሳይበር ጥቃት ተሰንዝሮባታል፡፡ በየዓመቱ እየጨመረ የመጣውን የሳይበር ጥቃት ለመካከል ሙያተኞች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለማሰልጠን ስራው መጀመሩን ሰምተናል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ
Comments