ጥቅምት 2፣2016 - ባለፉት 3 ወራት ከተሸጠው የኤሌክትሪክ ሃይል 1.1 ቢሊየን ብር መገኘቱ ተነገረ
- sheger1021fm
- Oct 13, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ ለሱዳን፣ ጁቡቲ እና ኬንያ በሽያጭ ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ሃይል ባለፉት ሶስት ወራት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ።
ንጋቱ ረጋሣ ያሰናዳውን በማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz












Comments