ግንቦት 14፣2016 - መንገደኞች ራሳቸውን እንዲያስተናግዱ ዘመናዊ አሰራሮች ቢዘረጉም የሚጠቀሙት እምብዛም ናቸው ተባለ
- May 22, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት መንገደኞች ራሳቸውን እንዲያስተናግዱ ዘመናዊ አሰራሮች ቢዘረጉም የሚጠቀሙ መንገደኛ እምብዛም ናቸው ተባለ፡፡
ለመንገደኞች የሚሰጡ የአገልግሎት ስራዎች ከአለም አቀፉ መለኪያ አኳያ ሲታይም ከፍተኛ ልዩነት እንዳለው ጥናት አሳይቷል፡፡
ንጋቱ ሙሉ ያሰናዳውን በፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il





Comments