top of page

የካቲት 8፣2016 - ከአፍሪካ አህጉር የተወጣጡ የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪዎች በመሪዎች ጉባኤ ላይ የአየር ለውጥ ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቁ

  • Feb 16, 2024
  • 1 min read

በአዲስ አበባ በሚከሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአየር ለውጥ ትኩረት እንዲሰጠው ከሀጉሪቱ የተወጣጡ የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪዎች ጠየቁ፡፡


በሌላ በኩል በአየር ለውጥ ምክንያት ለተጎዱ የአለም ሀገራት ይዋጣ እና ይሰጥ የተባለው ገንዘብ አብዛኛው አልተሰበሰበም ተብሏል፡፡


ንጋቱ ሙሉ




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Recent Posts

See All
በ"ፊንቴክ ኢንቨስትመንት" ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ ዓቃቢ ህግ ክስ እንዲመሰርት 7 ቀናት ተፈቀደለት፡፡

ሚያዝያ 21/2018 በ"ፊንቴክ ኢንቨስትመንት" ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ ዓቃቢ ህግ ክስ እንዲመሰርት 7 ቀናት ተፈቀደለት፡፡ በፊንቴክ ኢንቨስትመንትሽፋን በተፈጸመ የማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮችን ጉዳይ ለመመልከት የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page