top of page

የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የገቢና ወጭ ጭነት ፍላጎት በብርቱ መጨመሩን እና ስራ እንደበዛበት ተናግሯል።

  • 6 hours ago
  • 1 min read

ሚያዝያ 1/2018

የ ኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የገቢና ወጭ ጭነት ፍላጎት በብርቱ መጨመሩን እና ስራ እንደበዛበት ተናግሯል።

 

በተለይ የመንግስት እና የግል ከፍተኛ ጭነቶች ከተፈጠረው  ነዳጅ እጥረት ጋር በተገናኘ ሎጅስቲክሱ ፊቱን ወደ ባቡር አዙሯል ተብሏል።

 

ድርጅቱ ፤ ያሉትን ማጓጓዣዎች ጠባያቸውን እየቀየረ እና ከ ጉምሩክ ኮሚሽን ፈቃድ እየጠየቀ የምርመራ ቦታዎች በመዳረሻቸው እንዲሆኑ ጠይቋል።

 

ለዚህም ይረዳው ዘንድ የ ጎንዶላ ዋገኖችን መጠቀም መጀመሩን ሰምተናል።

 

ጎንዶላ ዋገን በጠባዩ የላይኛው ክፍሉ ክፍት ነው ፤ ይህም አይነት ዋገን በቀይ በቢጫ እና በአረንጔዴ የሚያልፋ ጭነቶች ከጉምሩክ ኮሚሽን ጋር መናበብን የሚጠይቅ እንደሆነ ይታወቃል።


ተህቦ ንጉሴ

Recent Posts

See All
በ'ፊንቴክ' የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ ፖሊስ የጠየቀው የተጨማሪ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ላይ ለመወሰን ፍርድ ቤት ለነገ ቀጥሯል።

ከ"ፊንቴክ" (Fintech) ኢንቨስትመንት ጋር በተያያዘ በከፍተኛ የማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ዛሬ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። መርማሪ ፖሊስ በቀሪ የምርመራ ስራዎች ምክንያት ተጨማሪ 14 ቀናት እንዲፈቀድለት ጠይቋ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page