የታክስ አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ
- 7 hours ago
- 1 min read
ግንቦት 27/2018
ዛሬ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በቀረበው የታክስ አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ በግብር ከፋዮችንና በግብር ሰብሳቢውን መስሪያ ቤቱ መካከል አለመስማማት በተፈጠረ ጊዜ የሚያስማማ የግልግል ዳኝነት እንዲኖር መደንገጉ ድርጅቶችን ከመዘጋት የሚያድን መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡
በገለልተኝነት የግልግል ዳኝነት እንዲሰጡ የሚመጠሩ ሰዎችን በተመለከተ ግን አመራረጡ ላይ ጥንቃቄ ይፈልጋል ብለዋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7





Comments