ህዳር 3፣2016 - የተሻሻለ የቡና ዝርያ ማዘጋጀቱን የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል ተናገረNov 13, 20231 min readየቆላማ አካባቢዎች የአየር ንብረት በመቋቋም ጥሩ ምርት የሚሰጥ የተሻሻለ የቡና ዝርያ ማዘጋጀቱን የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል ተናገረ፡፡ማርታ በቀለhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/gfmnjcf/የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የሐምሌ 24 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች #ኮንጎ በኮንጎ ኪንሻሣ በኢቦላ የሚያዙ ሕሙማንና ወረርሽኙ የሚገድላቸው ሰዎች ብዛት በጣሙን እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠው ሰዎች ብዛት ከ3 ሺህ 400 መብለጡን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ወረርሽኙ የገደላቸው ሰዎች ብዛት ከ1 ሺህ 500 በላይ መድረሱ ተነግሯል፡፡ በአገሪቱ በኢቦላ በሽታ የሚያዙ ሰዎች
Comments