የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች 6 ወራት ለቀሩት ሀገራዊ ምርጫ እንዴት እየተሰናዱ ይሆን?
- sheger1021fm
- 1 day ago
- 1 min read
ታህሳስ 27/2018
ኢትዮጵያ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን ለሚካሄደው ቀን ቆርጣለች፡፡
ምርጫ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን መገንቢያ አንዱ መንገድ ተደርጎ ይቆጠራል፡፡
በዚህ የምርጫ ወቅት የዜጎች ሰብአዊ መብት እንዳይታፈን ተፎካካሪዎችም ሀሳባቸውን በነፃነት እንዲያስረዱ ማድረግ መቻል ሥርዓቱን ነፃ መሆን አንዱ ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ሰብአዊ መብት ለማስከበር የቆምን ነን የሚሉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች 6 ወራት ለቀሩት ሀገራዊ ምርጫ እንዴት እየተሰናዱ ይሆን?
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…..
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1












Comments