top of page

የምግብ የሥርዓተ ምግብ ጉዳይ ዛሬም ኢትዮጵያ መሻገር ያልቻለችው አንገብጋቢ ችግሯ ነው፡፡

  • 2 days ago
  • 1 min read

ነሐሴ 2 2018


የምግብ የሥርዓተ ምግብ ጉዳይ ዛሬም ኢትዮጵያ መሻገር ያልቻለችው አንገብጋቢ ችግሯ ነው፡፡


ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓትን ለመከተል ከምግብ ጠረጴዛችን ላይ ይኑሩ የሚባሉት እንደ ስጋ፣እንቁላል እና ወተት ያሉት ምርቶች በዋጋቸው ምክንያት ከብዙዎች ገበታ እየጠፉ ነው፡፡


አንድ ኢትዮጵያዊ ጤናማ እና የተመጣጠነ የአመጋገብ ሥርዓትን ልከተል ካለ የቀን ወጪው 4 ዶላር ገደማ እንደሚሆን ይነገራል፡፡


ይህ የዋጋ መናር ለብዙ ኢትዮጵያዊያን አይደለም የተመጣጠነውን የተገኘውን እንኳን በልቶ ለማደር ከባድ እንዲሆነባቸው አድርጓል፡፡


ታዲይ ምን ይበጃል?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....


ምህረት ስዩም

Recent Posts

See All
የነሐሴ 2 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#ዩጋንዳ ዩጋንዳ በአለም አቀፉ አረጋጊ ሀይል ማዕቀፍ ወታደሮቿን ወደ ጋዛ ሰርጥ ልትልክ ነው፡፡ የምስራቅ አፍሪካዊቱ አገር ፓርላማ የዩጋንዳ ወታደሮች በጋዛ በአረጋጊነት እንዲሰማሩ ድምፅ መስጠቱን አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ ቀደም ሲል የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዛ ሰላም ያቀረቡት ባለ 20 ነጥቦች እቅድ በ

 
 
 
በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ ለተፈፀመ በደል መፍትሄ ይሰጣል ፣ በዳዩን ተጠያቂ ያደርጋል ተበዳዩን ይክሳል ተብሎ የታመነበት የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ የማድረግ ስራ ከተጀመረ አመታት አልፈዋል፡፡

ነሐሴ 2 2018 በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ ለተፈፀመ በደል መፍትሄ ይሰጣል ፣ በዳዩን ተጠያቂ ያደርጋል ተበዳዩን ይክሳል ተብሎ የታመነበት የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ የማድረግ ስራ ከተጀመረ አመታት አልፈዋል፡፡ ሂደቱ ቀድሞ ቢጀመርም አካሄዱ ግን እንደ አጀማመሩ መፍጠን አልቻለም የሚሉ አሉ፡፡ ከሀገራዊ ምክክሩ ጎን ለ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page