በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ ለተፈፀመ በደል መፍትሄ ይሰጣል ፣ በዳዩን ተጠያቂ ያደርጋል ተበዳዩን ይክሳል ተብሎ የታመነበት የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ የማድረግ ስራ ከተጀመረ አመታት አልፈዋል፡፡
- 2 days ago
- 1 min read
ነሐሴ 2 2018
በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ ለተፈፀመ በደል መፍትሄ ይሰጣል ፣ በዳዩን ተጠያቂ ያደርጋል ተበዳዩን ይክሳል ተብሎ የታመነበት የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ የማድረግ ስራ ከተጀመረ አመታት አልፈዋል፡፡
ሂደቱ ቀድሞ ቢጀመርም አካሄዱ ግን እንደ አጀማመሩ መፍጠን አልቻለም የሚሉ አሉ፡፡
ከሀገራዊ ምክክሩ ጎን ለጎን የሽግግር ፍትህ ሥርዓቱም ቅድመ ዝግጅት ቢጠናቀቅ ይሻል ነበር የሚል ሀሳብም ሲነሳ ይሰማል፡፡
ንጋቱ ሙሉ የአለም አቀፉ የሽግግር ፍትሀ ማዕከል የኢትዮጵያ ተጠሪን ስለ ጉዳዩ ጠይቋል
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....
_edited.jpg)

Comments