top of page

የህዳሴው ግድብ ግንባታ ተጠናቆ ሀይል ማመንጨት ከጀመረ 1 አመት ሊሞላው ነው፡፡

  • 2 hours ago
  • 1 min read

ነሐሴ 2 2018


የህዳሴው ግድብ ግንባታ ተጠናቆ ሀይል ማመንጨት ከጀመረ 1 አመት ሊሞላው ነው፡፡


ልክ በግንባታው ሂደት እንደነበረው በግድቡ ዙሪያ ግብፅ የምታነሳው ጥያቄ ግንባታው ተጠናቆም ዛሬም አልቆመም፡፡


አንዳንዴ ብቻዋን ሌላ ጊዜ ሱዳንን ከጎኗ አሰልፋ የአባይና የህዳሴውን ግድብ የተመለከተ አቤቱታ ደጋግማ ታቀርባለች፡፡


ባለሙያዎች የግብፅ ትልቁ ስጋት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ካደገ ውሃን የመጠቀም አቅሟ ከዚህም በላይ ያደርጋል የሚል ነው ይላሉ ባለሙያዎች፡፡


ለመሆኑ ይህ የግብፅ ጩኸትና ተቃውሞ መቆሚያው መቼና እንዴት ይሆን?


ያሬድ እንዳሻው ባለሙያዎችን ጠይቋል


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....


Recent Posts

See All
የነሐሴ 2 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#ዩጋንዳ ዩጋንዳ በአለም አቀፉ አረጋጊ ሀይል ማዕቀፍ ወታደሮቿን ወደ ጋዛ ሰርጥ ልትልክ ነው፡፡ የምስራቅ አፍሪካዊቱ አገር ፓርላማ የዩጋንዳ ወታደሮች በጋዛ በአረጋጊነት እንዲሰማሩ ድምፅ መስጠቱን አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ ቀደም ሲል የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዛ ሰላም ያቀረቡት ባለ 20 ነጥቦች እቅድ በ

 
 
 
የምግብ የሥርዓተ ምግብ ጉዳይ ዛሬም ኢትዮጵያ መሻገር ያልቻለችው አንገብጋቢ ችግሯ ነው፡፡

ነሐሴ 2 2018 የምግብ የሥርዓተ ምግብ ጉዳይ ዛሬም ኢትዮጵያ መሻገር ያልቻለችው አንገብጋቢ ችግሯ ነው፡፡ ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓትን ለመከተል ከምግብ ጠረጴዛችን ላይ ይኑሩ የሚባሉት እንደ ስጋ፣እንቁላል እና ወተት ያሉት ምርቶች በዋጋቸው ምክንያት ከብዙዎች ገበታ እየጠፉ ነው፡፡ አንድ ኢትዮጵያዊ ጤናማ እና የተመጣጠ

 
 
 
Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page