top of page

የሀገር ውስጥ ችግርና የአለም አቀፍ ጫና እና ተፅዕኖ ምን እና ምን ናቸው?

  • 13 hours ago
  • 1 min read

ሐምሌ 3/2018


የውስጥ ፖለቲካዊ ችግሯን በራሷ መፍታት የቻለች ሀገር ለውጪው ተፅዕኖ ተጋላጭ አትሆንም ይላሉ ባለሙያዎች፡፡


ኢትዮጵያም ከምንም ነገር በፊት በሀገር ውስጥ ያላትን ሰላም ታረጋግጥ እየተባለ ተደጋግሞ ሲመከር ይሰማል፡፡


ለመሆኑ የሀገር ውስጥ ችግርና ፖለቲካዊ ውጥረት እንዲሁም የአለም አቀፍ ጫና እና ተፅዕኖ ምን እና ምን ናቸው?


ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ……

ያሬድ እንዳሻው

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page