top of page

ከ500 በላይ አምራቾች፣ አስመጪና ላኪዎች ፣ የንግድ ወኪሎች እና አገልግሎት ሰጪዎች ይሳተፉበታል የተባለ ኤክስፖ በኤግዚቢሽን ማዕከል ሊካሄድ ነው፡፡

  • 6 hours ago
  • 1 min read

ነሐሴ 1 2018


ከ500 በላይ አምራቾች፣ አስመጪና ላኪዎች ፣ የንግድ ወኪሎች እና አገልግሎት ሰጪዎች ይሳተፉበታል የተባለ ኤክስፖ በኤግዚቢሽን ማዕከል ሊካሄድ ነው፡፡


ኤክስፖው የሚካሄደው ከነሀሴ 15 እስከ ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም ለ21 ተከታታይ ቀናት መሆኑን አዘጋጆቹ ከላኩልን መግለጫ ላይ ተመልክተናል፡፡



ሴንቸሪ ፕሮሞሽንና ኤቨንት አዘጋጅነት በተሰናዳው የአዲስ አመት ኤክስፖ የ2019 አዲስ አመትን በተለየ መልኩ ከንግዱ ህብረተሰብ ከጎብኚና ሸማቾች ጋር በአንድነት ፣ በሰላም፣ በፍቅር፣ በደስታ ለመቀበል የተዘጋጀ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡


ጎብኚዎች እና ሸማቾችን ወደ ኤክስፖው በሚያስገባቸው ትኬት ዕጣም የቤት አውቶሞቢል፣ ሞተር ሳይክል አንዲሁም ብስክሌት ይሸለማሉ ተብሏል፡፡


ሴንቸሪ ፕሮሞሽን እና ኤቨንትስ ባለፉት 27 ዓመታት ከ60 በላይ ኤግዚብሽኖች፣ የንግድ ትርኢትና ባዛሮችን፣ ሲምፖዚየምና ወርክሾፖችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ማሰናዳቱን አስረድቷል፡፡


ንጋቱ ሙሉ


Recent Posts

See All
በአገራዊ ምክክሩ እየተሳተፉ ያሉ ቤተ እስራኤላውያን ከምክከሩ በኋላ እውቅና ይሰጠናል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ተናገሩ፡፡

ነሐሴ 1 2018 በአገራዊ ምክክሩ እየተሳተፉ ያሉ ቤተ እስራኤላውያን ከምክከሩ በኋላ እውቅና ይሰጠናል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ተናገሩ፡፡ በኢትዮጵያ እስከሁን ድርሶብናል ላሉት "መገለል እና መገፋት "በዓይነትም፣ በገንዘብ ካሣ እንፈልጋለን ሲሉ በኢትዮጵያ የቤተ እስራኤል የልማት ድርጅት ፕሬዚዳንት አቶ በላይነህ ታ

 
 
 
በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች በፍርድ ቤት በተያዘ ጉዳይ ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ መግለጫ መስጠታቸውን ተከትሎ ፍርድ ቤቱ በከባድ ማስጠንቀቂያ እንዲታለፉ ወሰነ።

ነሐሴ 2018 በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች በፍርድ ቤት በተያዘ ጉዳይ ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ መግለጫ መስጠታቸውን ተከትሎ ፍርድ ቤቱ በከባድ ማስጠንቀቂያ እንዲታለፉ ወሰነ። የተላለፈው መግለጫ ከዩቲዩብ እንዲወርድ እና ይቅርታ እንዲጠየቅ ፍርድ ቤቱ አዟል። ዐቃቤ ሕግ አርቲስቶቹ በፍርድ ቤት

 
 
 
በቅርቡ የፀደቀውን ‘‘የቁልፍ መሠረተ ልማቶች የሳይበር ደህንነት አዋጅ‘‘ መመሪያን ባለመተግበር ሳይበር ጥቃት በተቋሙ ላይ የአገልግሎት መቋረጥን፣ የሀገር ደህንነት ማናጋት እና በዜጎች ህይወት ላይ ጉዳት ካደረሰ ሀላፊዎች ወይንም ሰራተኞች ከ7 አመት እስከ 10 አመት ፅኑ እስራት እንደሚቀጡ በአዋጁ መደንገጉ ተነገረ።

ነሐሴ 1 2018 በቅርቡ የፀደቀውን ‘‘የቁልፍ መሠረተ ልማቶች የሳይበር ደህንነት አዋጅ‘‘ መመሪያን ባለመተግበር ሳይበር ጥቃት በተቋሙ ላይ የአገልግሎት መቋረጥን፣ የሀገር ደህንነት ማናጋት እና በዜጎች ህይወት ላይ ጉዳት ካደረሰ ሀላፊዎች ወይንም ሰራተኞች ከ7 አመት እስከ 10 አመት ፅኑ እስራት እንደሚቀጡ በአዋጁ

 
 
 
Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page