እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷ በአፍሪካ ቀንድ የዲፕሎማሲ
- sheger1021fm
- Jan 1
- 1 min read
ታህሳስ 23/2018
እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷ በአፍሪካ ቀንድ የዲፕሎማሲ ስዕሉን እንደሚቀይረው ይታመናል፡፡
ምዕራባውያን የተለያዩ የአረብ ሀገራትና ግብፅም እጃቸውን የሚያስገቡበት የአፍሪካ ቀንድ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ማድረግ ያለባት ምንድን ነው?
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1












Comments