top of page

ኢዜማ በተለያየ አካባቢ በማደርገው ዝግጅት ችግር እየገጠመኝ ነው ብሏል፡፡

  • 1 hour ago
  • 1 min read

ግንቦት 10/2018


ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫን ለማካሄድ ከሶስት ሳምንት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል፡፡


ፓርቲዎችም የምርጡኝ ቅስቅሳ እያደረጉ ነው፡፡


በሌላ በኩል በተለያየ አካባቢ ለምርጫ ቅስቀሳ ስንቀሳቀስ ችግር እየገጠመን ነው የሚሉ ፓርቲዎችም ቅሬታቸውን ሲያቀርቡ ይሰማል፡፡


የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በሰጠው መግለጫም በተለያየ አካባቢ በማደርገው ዝግጅት ችግር እየገጠመኝ ነው ብሏል፡፡


ዘገባውን ለማድመጥ….


ያሬድ እንዳሻው

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page