ኢትዮጵያ የበርበራ ወደብን የሚያገናኝ የፈጣን መንገድ ግንባታ መጀመሯ ከዚህ ቀደም ተነግሯል፡፡
- sheger1021fm
- 2 hours ago
- 1 min read
ታህሳስ 9/2018
ኢትዮጵያ የበርበራ ወደብን የሚያገናኝ የፈጣን መንገድ ግንባታ መጀመሯ ከዚህ ቀደም ተነግሯል፡፡
ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት ብትሆንም በዙሪያዋ ያሉ ወደ 10 ወደቦችን በኪራይ መጠቀሟ አይቀርም ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1








