ኢትዮጵያ ከ2 ዓመት በኋላ ለምታዘጋጀው ለኮፕ 32 በጉባኤ ከወዲሁ ምን መስራት አለበት?
- sheger1021fm
- 2 hours ago
- 1 min read
ጥር 14/2018
ኢትዮጵያ እስከ አሁን በግዝፈቱ አዘጋጅታው የማታውቀው አይነት ጉባኤ ከ2 ዓመት በኋላ ይጠብቃታል፡፡
የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ጉባኤ ወይንም ኮፕ 32 በጉባኤውም ከ 80,000 በላይ ሰዎች ወደ አዲስ አበባ ይመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ከተማዋ አሁን ላይ ያላት የእንግዳ ማረፊያ፣ ሆቴል፣ ደግሞ 25,000 አንግዳ መያዝ የሚችል ነው፡፡
የእንግዳ ማረፊያው፣ ትራንስፖርቱ፣ ጉብኝቱ የመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ ከወዲሁ ምን መሰራት አለበት?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…..
YouTube : https://url-shortener.me/2DTR
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://url-shortener.me/2DTY
WhatsApp :https://url-shortener.me/2DU0
Website፡ https://www.shegerfm.com/
LinkedIn :https://url-shortener.me/2DU8
Tiktok : https://url-shortener.me/2DUB
Instagram : https://url-shortener.me/2DUD












Comments