ኢትዮጵያ ብድሯን በቻይና የመገበያያ ገንዘብ ለመክፈል ጥያቄ ማቅረቧ፣ ምን ያስገኝላታል?
- sheger1021fm
- Oct 23
- 1 min read
ኢትዮጵያ ዋና አበዳሪዋ ከሆነችው ቻይና ለወሰደችው ብድር 5.3 ቢሊዮን ዶላሩን በዩዋን ለመክፈል ጥያቄ አቅርባለች፡፡
ጥያቄው አዎታዊ ምላሽ ካገኘ የብር የመግዛት አቅም ይበልጥ እንዳይዳከም ያግዛል ተብሏል፡፡ እንዴት ?
በአለም ዓቀፉ ደረጃ “ብድሯን ለመክፈል የምትቸገር ሀገር” በሚል የገባችበትን ምድብ በመቀየርስ ስሟን ያድስላት ይሆን?
የዘርፉን ባለሞያ አነጋግረናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments