ኢትዮጵያ በካርበን ንግድ ገበያ ከሚሳተፉ ሀገሮች ተርታ መሆኗ ይነገራል፡፡
- Jul 23
- 1 min read
ሐምሌ 16 2018
ኢትዮጵያ በካርበን ንግድ ገበያ ከሚሳተፉ ሀገሮች ተርታ መሆኗ ይነገራል፡፡
በዓለም ዙሪያ በዓመት ከ800 ቢሊዮን ዶላር በላይ ሀብት ከሚገላበጥበት ፣ አካባቢን በመጠበቅ ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቅ የበካይ ጋዝ መጠንን በመቀነስ ንግድ የበለጠ ለመሰማራት ኢትዮጵያ የካርበን ገበያ አዋጅን አሻሽላለች፡፡
ለመሆኑ የተሻሻለው አዋጅ ምን ይዞ ይሆን?
ኢትዮጵያ አካባቢን በመጠበቅ ከካርበን ገበያ የበለጠ መጠቀም የምትችለውስ እንዴት ነው?

ሙሉ ዘገባውን ያድም...
ፍቅሩ አምባቸው
_edited.jpg)


Comments