ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት አመት 23 አነስተኛ የፀሀይ ሀይል ማመንጫዎችን ሰርታ ወደ አገልግሎት አስገብታለች ተባለ፡፡
- 1 day ago
- 1 min read
ነሐሴ 7 2018
ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት አመት 23 አነስተኛ የፀሀይ ሀይል ማመንጫዎችን ሰርታ ወደ አገልግሎት አስገብታለች ተባለ፡፡

በዓለም ገበያ ዋጋው በከፍተኛ ደረጃ እየቀነሰ መሆኑ እና የሚያመርተው ሀይልም እያደገ በመሆኑ ኢትዮጵያ በስፋት የፀሐይ ሀይል ማመንጫዎችን ትገነባለች ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ...
ቴዎድሮስ ወርቁ
_edited.jpg)

Comments