አትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ተወዳዳሪ እና ተጠቃሚ ለመሆን የንግድ፣ የባንክ እና የጉምሩክ ህጎቿን ማስተካከል እንደሚጠበቅባት ጥናት አሳየ
- sheger1021fm
- 21 minutes ago
- 1 min read
ህዳር 18 2018
አትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ተወዳዳሪ እና ተጠቃሚ ለመሆን የንግድ፣ የባንክ እና የጉምሩክ ህጎቿን ማስተካከል እንደሚጠበቅባት ጥናት አሳየ፡፡
በኢትዮጵያ ያሉ አብዛኞቹ መካከለኛ እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ስለ አፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጠና ምንም ዓይነት ግንዛቤም ሆነ መረዳት እንደሌላቸውም በጥናት ተለይቷል፡፡
4 ወር የፈጀው ጥናት የተጠናው በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ነው፡፡
መካከለኛ እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በንግድ ቀጠናው ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የአገሪቱ የጉምሩክ፣ የንግድ ፣ የባንክ እና መሰል ህጎች ለቀጠናዊ ውድድር ምቹ እንዲሆኑ ማድረግ አስፈላጊ ነው ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s








