top of page

አሟሟታቸው አጠራጣሪ የሆኑ ግለሰቦች አስከሬን እንዲመረመርለት ፖሊስ አገልግሎቱን በመስጠት ስሙ በቀዳሚነት ወደ ሚጠቀሰው ዳግማዊ ሚኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል ይልካል።

  • 50 minutes ago
  • 1 min read

ሐምሌ 7/2018


አሟሟታቸው አጠራጣሪ የሆኑ ግለሰቦች አስከሬን እንዲመረመርለት ፖሊስ አገልግሎቱን በመስጠት ስሙ በቀዳሚነት ወደ ሚጠቀሰው ዳግማዊ ሚኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል ይልካል።

አንዳንዴ ግን በሟች ቤተሰቦች በኩል ኩላሊት ይወጣል ፤ ልብ ይሰረቃል በሚል ስጋት የአስከሬን ምርመራውን የመቃወም ዝንባሌ እንደሚታይ ሆስፒታሉ አመልክቷል።


ስጋቶቹ ትክክልም ፤ ምክንያታዊም አይደሉም ሲሉ አንድ የሆስፒታሉ ባለሞያ ሳይንሳዊ እና ህጋዊ መሰረቶችን ጠቅሰው ነግረውናል።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....

ገዛ ጌታሁን

Recent Posts

See All
ኢትዮጵያ በ2018 በጀት አመት በ9 ወራት ውስጥ ከወጪ ንግድ 7 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ገቢን አግኝታለች፡፡

ሐምሌ 7/2018 ኢትዮጵያ በ2018 በጀት አመት በ9 ወራት ውስጥ ከወጪ ንግድ 7 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ገቢን አግኝታለች፡፡ ከውጪ አስፈላጊ ለምትላቸው እቃዎች ግዢ 16 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ወጪ አውጥታለች፡፡ በዘጠኝ ወራቱ ኢትዮጵያ ወደ ውጪ ከላከችው እቃ ያገኘችው ገቢና ወደ ሀገር ውስጥ ላስገባችው እቃ ያወጣች

 
 
 
ሐምሌ 7/2018 - ዓለም አቀፍ ወሬዎች

#ኢራን የኢራን አብዮታዊ ዘብ የቀድሞ አዛዥ ሆሴን ካናኒ የአሜሪካውን ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕን ዋይት ሐውስ ድረስ ዘልቀን እንገድለዋን ሲሉ ዛቱ፡፡ ካናኒ ኢራን ደግሞ ለዚህ አቅሙም ችሎታውም አላት ማለታቸውን ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ በቅርቡ ለሟቹ የኢራን የቀድሞ ጠቅላይ መሪ ስንብት እና የቀብር ሥነ ሥርዓት

 
 
 
Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page