top of page

ናይጀሪያዊው ባለሀብት አሌኮ ዳንጎቴ በኬንያ የላሙ ኮሪደር አቅራቢያ የነዳጅ ማጣሪያን ለመገንባት መወጠናቸው ተሰምቷል፡፡

  • 9 hours ago
  • 1 min read

ሐምሌ 16 2018


ናይጀሪያዊው ባለሀብት አሌኮ ዳንጎቴ በኬንያ የላሙ ኮሪደር አቅራቢያ የነዳጅ ማጣሪያን ለመገንባት መወጠናቸው ተሰምቷል፡፡




ለመሆኑ ከኬንያ የሚገነባው ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ለኢትዮጵያ ምኗ ነው?



የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ሰመረ ቃለአብ ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያን፣ ደቡብ ሱዳንን እና ኬኒያን በሚያገናኘው የላሙ ኮሪደር አቅራቢያ የሚገነባ በመሆኑ ለኢትዮጵያ ትልቅ ፋይዳ አለው የሚል ሃሳብ ያነሳሉ።



ባለ ሀብቱ አሊኮ ዳንጎቴ ፕሮጀክቱን ሲያቅዱ የኢትዮጵያን ገበያ ታሳቢ ሳያደርጉ እንዳልቀረ ባለሙያው ይገምታሉ።



ከዚህ ፕሮጀክት ተጠቃሚ ለመሆን ግን ኢትዮጵያ ከወዲሁ የላሙ ኮሪደርን ማልማት አለባት ይላሉ።



ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....




ንጋት መኮንን

Recent Posts

See All
በኢትዮጵያ በቆዳና ሌጦ ዘርፍ ሲሰሩ ከነበሩ 31 ፋብሪካዎች ውስጥ አሁን በስራ ላይ ያሉት ሰባት ብቻ ናቸው ተባለ።

ሐምሌ 16 2018 በኢትዮጵያ በቆዳና ሌጦ ዘርፍ ሲሰሩ ከነበሩ 31 ፋብሪካዎች ውስጥ አሁን በስራ ላይ ያሉት ሰባት ብቻ ናቸው ተባለ። ይህን ያለው የኢትዮጵያ ጥሬ ቆዳ እና ሌጦ አቅራቢዎች ማህበር ነው ። እነዚህ ፋብሪካዎች የወጡት በግብር እና በቫት መጨመር እንደሆነም ማህበሩ ነግሮናል። ፋብሪካዎቹ ላይ ቫት እንዲጨመ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page