ባለፉት 5 ዓመታት በም/ቤት አባልነት የቆዩት እንደራሴዎችአሳካነው የሚሉት ድል ምንድን ነው?
- 6 hours ago
- 1 min read
ሐምሌ 10/2018
ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ተከትሎ ኢትዮጵያን ለመጪዎቹ 5 ዓመታት የሚመራው መንግስት በመስከረም ወር ይሰየማል።
በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ያሸነፈው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤትም ለሰባተኛው ተመራጭ ቦታውን ያስረክባል።
ለመሆኑ የስድስተኛው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የስራ ዘመን እንዴት ያለ ነበር?
በፓርላማው የነበሩና በሰባተኛው ምርጫው ዳግም ያሸነፉ የህዝብ እንደራሴዎችን አነጋግረናቸዋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7
_edited.jpg)
