top of page

በፖለቲካው ውስጥ የሴቶች ተሳታፊነት

  • 1 hour ago
  • 1 min read

መጋቢት 12/2018


ዘንድሮ ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ሀገራዊ ምርጫ ከዚህ ቀደም ከነበረው ምርጫ በተሻለ ሴቶች በመራጭነት ተመዝግበዋል፡፡


አሁንም ግን ሴቶች በፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ ብዙ መጓዝ የሚቀርቡ ነው ተብሏል፡፡


በፖለቲካው ውስጥ የሴቶች ተሳታፊነት እንዲያድግ ይሰራል በሚል በተለያዩ መድረኮች ሲነገር ይሰማል፡፡


ታዲያ ምን ለውጥ መጣ?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


ፋሲካ ሙሉወርቅ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


YouTube : https://shorturl.at/18TS1

WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx

X :- https://x.com/shegerfm?s=2

Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page