ነሐሴ 10፣2015 - በጊዜ ገደቡ የገቡትን ውል የማያሳውቁ ባለሐብቶች ተጠያቂነት ይኖርባቸዋል ተብሏልAug 16, 20231 min readጥራጥሬና የቅባት እህሎችን ከራሳቸው የእርሻ መሬት ሰብስበው እንዲሁም አርሶ አደር እንዲያለማላቸው አድርገው ወደ ውጪ የሚልኩ ባለሃብቶች በዚህ ዙሪያ የገቡትን ውል እስከ ፊታችን መስከረም አጋማሽ እንዲያሳውቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ።በጊዜ ገደቡ የገቡትን ውል ለንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የማያሳውቁ ባለሃብቶች አስተዳደራዊ እና ህጋዊ ተጠያቂነት ይኖርባቸዋል ተብሏል።ንጋቱ ረጋሣየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…YouTube: t.ly/SHEGER
የ"ቪቫ ሶፍት" ማሸጊያ ፕላስቲክ ሕገ-ወጥ በሆነ መንገድ አመሳስለው በመሥራት፣ ጥራቱን ያልጠበቀ ምርት ገበያ ላይ አስራጭተዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰብ ላይ ተጨማሪ ምርመራ አንዲያደርግ ለፖሊስ 7 ቀን ተፈቀደለት፡፡
Comments