በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴው በሰጠው ምክረ ሀሳብ መሰረት የተረጋጋ ገበያ እንዲኖር ያግዛሉ የተባሉ የተለያዩ ውሳኔዎች ፀድቀዋል፡፡
- 51 minutes ago
- 1 min read
ሐምሌ 7/2018
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴው በሰጠው ምክረ ሀሳብ መሰረት የተረጋጋ ገበያ እንዲኖር ያግዛሉ የተባሉ የተለያዩ ውሳኔዎች ፀድቀዋል፡፡

ላኪዎች ከሚያገኙት የውጭ ምንዛሬ 70 በመቶውን እንዲያዙበት ተደርጎ ለባንኮች በአስገዳጅነት ይሸጡት የነበረው የውጭ ምንዛሬ ከ50 በመቶ ወደ 30 በመቶ ዝቅ ተደርጓል፡፡
ይህም ከፍትሃዊነት ባሻገር ባንኮችም ደንበኛ ተኮር አገልግሎት በመስጠት ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የሚያግዛቸው ነው ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....
ትዕግስት ዘሪሁን

Comments