top of page

በኢትዮጵያ በዓመት ከ10,000 በላይ ሰዎችን የሚገድለው ኤችአይቪ ኤድስ

  • sheger1021fm
  • 1 day ago
  • 1 min read

ህዳር 22 2018

  

በኢትዮጵያ  በዓመት ከ10,000 በላይ ሰዎች  የሚገድለው ኤች አይቪኤድስ  የሚያዙ ሲሆን ከአስር ሺህ ባላይ የሚሆኑት ደግሞ ይሞታሉ፡፡

 

ዛሬ በለም አቀፍ ደረጃ የጸረ ኤችአይቪ ኤድስ ቀን ነው፡፡

 

በኢትዮጵያ  በዓመት ከ7,000 በላይ ሰዎች በኤች አይቪኤድስ  የሚያዙ ሲሆን ከአስር ሺህ ባላይ የሚሆኑት ደግሞ ይሞታሉ፡፡

 

የበሽታው የስርጭት ምጣኔው በተለይ በወጣቶች ላይ ከፍተኛ ነው፡፡

 

ግንዛቤው ደግሞ ዝቅ ብሎ ይታያል፡፡


 ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


 ምህረት ስዩም

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

👇👇👇

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page