top of page

በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ 20 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ ጠባቂ ናቸው

  • Aug 28, 2023
  • 1 min read

በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ 20 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ ጠባቂ ናቸው።


እርዳታ ጠባቂ ለመሆን ከተገደዱት መካከል በጦርነት፣ በግጭት ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉት ይበዛሉ።


እነዚህ እርዳታ ጠባቂዎች ብዙውን ጊዜ እርዳታ እየቀረበላቸው እንዳልሆነ ሲናገሩ ይደመጣል።


ለመሆኑ መንግስት እርዳታ ጠባቂ የሆኑ ዜጎቹ ለሚያቀርቡለት የእርዳታ አልደረሰንም ቅሬታ መልሱ ምንድነው?


ፋሲካ ሙሉወርቅ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

 
 
 

Recent Posts

See All
የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡

ግንቦት 17/2018 የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡ ከመካከሉ ከ33 ቢሊዮን ዶላር በላዩ የውጭ እዳ ሲሆን 18.3 ቢሊዮን ዶላሩ ደግሞ ከሃገር ውስጥ የተወሰደ ብድር ነው፡፡ ለመሆኑ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር ከሌሎች አገራት አንፃር ሲታይ ከፍተኛ ፣ መካከ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page