በምስራቅ አፍሪካ የኢጋድ አባል ሀገራት ውስጥ በምግብ ዋስትና ማጣት ፣ በጦርነት ፣ በሀገር ውስጥ ባሉ መፈናቀሎች ፣ በድርቅ እና በኢኮኖሚያዊ ፍላጎቶች ምክንያት የሚደረጉ ድንበር ተሻጋሪ የሰውና የእንስሳት አርቢዎች ፍልሰት ከአመት አመት በመጨመር የግጭት መንስኤ እየሆነ ነው ።
- Apr 23, 2024
- 1 min read
Updated: 4 days ago

በምስራቅ አፍሪካ የኢጋድ አባል ሀገራት ውስጥ በምግብ ዋስትና ማጣት ፣ በጦርነት ፣ በሀገር ውስጥ ባሉ መፈናቀሎች ፣ በድርቅ እና በኢኮኖሚያዊ ፍላጎቶች ምክንያት የሚደረጉ ድንበር ተሻጋሪ የሰውና የእንስሳት አርቢዎች ፍልሰት ከአመት አመት በመጨመር የግጭት መንስኤ እየሆነ ነው ። ይህንን ችግር አባል ሀገራቱ በመከላከል የጋራ ብልጽግናን ማረጋገጥ ይቻላቸው ይሆን?
AM
የኔነህ ሲሳይ
By Yeneneh Sisay
IGAD News
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/




Comments