top of page

በሐምሌ 2 2017 - ገጠር አካባቢዎች ከከተማ ጋር ሲተያይ ያለው የፖሊስ ቁጥር ያነሰ ቢሆንም የሚፈጸሙ ወንጀሎች ቁጥር ከከተማው ያነሰ እንደሆነ ጥናት አሳይቷል፤ ለምን?

  • Jul 9, 2025
  • 1 min read

በገጠር አካባቢዎች ከከተማ ጋር ሲተያይ ያለው የፖሊስ ቁጥር ያንሳል፣ የፍርድ ቤቶችም ብዛት ዝቅተኛ ነው፡፡


ነገር ግን በዚያ የሚፈፀም ወንጀል የፀጥታና የፍትህ ተቋማት ከሚበዙት ከተማ እንደሚያንስ ጥናት አሳይቷል፡፡


በደስታም ይሁን በሀዘን እየተጠራሩ የጎደለዉን እያሟሉ፣ አቅም ያነሰዉን እየደገፉ ለዓመታት ተባብረዉ የኖሩ በተለያየ ምክንያቶች ህብረታቸዉ ቀስ በቀስ እየቀነሰ የተናጥል አኗኗር እየገዘፈ በመጣ ጊዜ የወንጀል ድርጊቶች ይበረክታሉ ተብሏል፡፡ ለምን?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ……


ገዛ ጌታሁን


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Recent Posts

See All
ከህዳሴ ግድብ ከ11 ሚሊዮን ኪሎ ግራም በላይ ዓሣ ተመረተ፡፡

ሐምሌ 21 2018 ከህዳሴ ግድብ ከ11 ሚሊዮን ኪሎ ግራም በላይ ዓሣ ተመረተ፡፡ የዓሣ ምርቱ ወደ መሃል ሃገር እየተጫነ ለአዲስ አበባ ገበያ እየቀረበ ነውም ተብሏል፡፡ ታላቁ የህዳሴ ግድብ መገንባቱን ተከትሎ በተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሃይቅ በኢትዮጵያ ትልቁና ከ70 በላይ ደሴቶች ያሉት የውሃ አካል ነው፡፡ ከቅርብ

 
 
 
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30.65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ የኃይል ማስፋፊያ ዕቅድ ይፋ አደረገ።

ሐምሌ 20 2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30.65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ የኃይል ማስፋፊያ ዕቅድ ይፋ አደረገ። እቅዱ የኔትወርክ ማሻሻያ እና ማስፋፊያ፣ የሰብስቴሽን እና ተያያዥ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች፣ ስማርት ግሪድ እና ቆጣሪ ማስፋፋትን እንደሚያካትት አገልግሎቱ ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page