top of page

በ2015 የትምህርት ዘመን ወደ ትግበራ የገባውን እና አዲሱን ስርዓተ ትምህርት የያዘው መፀሀፍ ህትመት ከምን ደረሰ?

  • sheger1021fm
  • 1 hour ago
  • 1 min read

ጥር 15/2018

 

የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ካለበት ችግር እንዲወጣ እና ውጤታማ እንዲሆን ታስቦ ከተከወኑ ስራዎች አንዱ የትምህርት ስርዓቱን ማሻሻል ነው፡፡

 

ዘርፉን ያሻሽላል የተባለለት አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተቀርፆ ወደ ትግበራ ከገባ 4 ዓመታትን አስቆጥሯል።

 

በ2015 ዓ.ም ተሻሽሎ ወደ ትግበራ የገባው የትምህርት ስርዓትም አዳዲስ የመማሪያ እና ማስተማሪያ መፃህፍት ይዞ መጥቷል፡፡

 

ነገር ግን በዚህ አራት ዓመታት ውስጥ አዲሱን ስርዓተ ትምህርት የያዘው መፀሀፍ እስካሁን ሙሉ ለሙሉ ተማሪዎች እጅ ላይ አለመግባቱም ይነገራል።

 

በተለይ ደግሞ የሰላም እጦት በነበሩባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች ያሉ ተማሪዎች አዲሱን ስርዓተ ትምህርት የያዘውን መፅሀፍ ለማግኘት መቸገራቸው ተደጋግሞ ሲነሳ ቆይቷል፡፡

 

ሸገር ሬድዮም በ2015 የትምህርት ዘመን ወደ ትግበራ የገባውን እና አዲሱን ስርዓተ ትምህርት የያዘው መፀሀፍ ህትመት ከምን ደረሰ? ሲል ጠይቋል፡፡

 

ሙሉ ዘገባወን ያድምጡ…

 

ፋሲካ ሙሉወርቅ

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…..

 

X : https://x.com/shegerfm?s=2                 

Website፡ https://www.shegerfm.com/                          

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page